Quantcast
Channel: Amharic News – Medrek
Browsing all 2265 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አሜሪካ ስለ ህወሃት – “እጃችንን ብናነሳ በህይወት አይኖሩም”

“አሁን አሜሪካኖቹ እያመረሩ ነው” የሚለው ዜና አየሩን ወጥሮታል። በተለይም የኦባማ አስተዳደር ለኢህአዴግ/ህወሃት የጻፈው የከረረ ደብዳቤና ትዕዛዝ ለአገዛዙ የመቀመጫ ላይ ቁስል ሆኖበታል። ለዚህም ይመስላል ሃይለማርያም ሳይፈልጉ መለስን እንዲሆኑ ታዝዘው አሜሪካንን ወርፈዋል። ይኸው የሃይለማርያም ዘለፋ ያበሳጫቸው...

View Article


ይህ ስርአት እስካልተወገደ ድረስ ወደ ሀገሬ አልመለስም ዝናብዙ ፀጋዬ

Enter your email address to follow this blog and receive notifications of new posts by email. Join 8,277 other followers

View Article


ሰበር ዜና ሪፖርተር ጋዜጣ እና አዲስ አድማስ የድምጻችን ይሰማ የሙስሊሙን እንቅስቃሴ እንዲያጨናግፉ በጀት ተሰጣቸው!!

የበረከት ስምኦን እና የሽመልስ ከማል የጡት ልጆች የሆኑት ሪፖርተር እና አዲስ አድማስ በኢትዮጵያ እየተቀጣጠለ ነው ብሎ ወያኔ የሰጋበትን የሙስሊሞች እንቅስቃሴ በፕሮፓጋንዳው መስክ በተለየ ሑኔታ እየዘገቡ ህዝቡን እንዲያሳምኑ መመሪያ በማስተላለፍ ለዚህ ጉዳይ የሚሆን በጀት እንደተመደበላቸው ዉስጥ አዋቂ ምንጮች...

View Article

ቁጥሩ እጅግ የበዛ ኢትዮጵያውያን ሰላማዊ ሰልፈኛ በዋሽንግተን የተቃውሞ ሰልፍ አካሄዱ።

Enter your email address to follow this blog and receive notifications of new posts by email. Join 8,277 other followers

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

An Ethiopian Hero

Despite all that has happened to our country and people we have always managed to produce heroes that have kept hope alive when most things all around us seem to fall apart. It is not an accident. It...

View Article


የወያኔ-ትግሬ ዘረኛ ገበናው በመረጃ ገሀድ ሲወጣ

Enter your email address to follow this blog and receive notifications of new posts by email. Join 8,277 other followers

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የመተማው “የዘር-ፍጅት” ትርክት በደህንነት ተቋሙ የተቀናበረ ነበር

በቅርቡ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሱዳን ድንበር አቅራቢያ መተማ-ዮሀንስ አካባቢ በትግርኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያውያን ላይ ተፈፀመ የተባለው ዘርን ያማከለ ጥቃት ሆነ ተብሎ በፀጥታ ሰራተኞች የተቀነባበረ እንደነበረ ጉዳዩን በቅርብ የመረመሩ የዲፕሎማቲክ ምንጮች መሰከሩ። አጋጣሚውን የትግራይ ክልል መንግስት አልያም የሀገሪቱ የደህንነት...

View Article

ጁነዲን ሳዶ የሕወሓት አገዛዝ ኦሮሞና አማራ ላይ በማተኮር የወሰደውን የአፈና እርምጃ ያጋለጡበት ደብዳቤ (ልዩ ጥንቅር)...

Enter your email address to follow this blog and receive notifications of new posts by email. Join 8,277 other followers

View Article


አባሎቻችንና ሌሎች ዜጎች ከሕግ ውጭ እየታሰሩ ነው ሲል ሰማያዊ ፓርቲ ከሰሰ

Enter your email address to follow this blog and receive notifications of new posts by email. Join 8,277 other followers

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ስትሮክ እየጨረሰን ነው (መላኩ ብርሃኑ)

ይህንን መረጃ ሳነብ ያገኘሁት ነው። ለሁላችንም እንዲጠቅም ወደአማርኛ መልሼዋለሁ። ስትሮክ የዕለት ከዕለት ችግራችን እየሆነና የሁላችንንም ጓዳ እያንኳኳ በመሆኑ መረጃው ይጠቅመናል ብዬ አስባለሁ። እባካችሁ ሼር በማድረግ እውቀት አሸጋግሩ። ምናልባት በዚህ መረጃ የአንድ ሰው ህይወት ታተርፉ ይሆናል። እኔ በበኩሌ ከ8...

View Article

አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ ለጠቅላይ ሚኒስቴር ሀይለማሪያም ደሳለኝ፣ “አንዳንድ ሰዉ እንደራሱ ነዉ ሰዉን የሚያስበዉ እሱ በራሱ...

Enter your email address to follow this blog and receive notifications of new posts by email. Join 8,277 other followers

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አሳዛኝ ዜና…ብአዲን ልጆቿን እያኜከች መብላት ጄመረች [ልያ ፋንታ]

አቶ ያየህ አስማማው በድብቅ በህዋህት ተገደለ። ብአዲን በቅርብ ባካሔደውጉባኤ ላይ ጠንከር ያለ የተቃውሞ ሀሳብ ሲናገሩ ከነበሩት መካከል የጎጃሙ ጄግና አቶ ያየህ አስማማው የአማራ ክልል የአካል ጉዳተኞች ፕሬዝዳንት አንዱ እንደነበር ይታወቃል። ይህ ደፋር እና ለወገኑ ተቆርቋሪ የሆነ ሰው ስለ ህዝቡ በደል እና ግፍ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በመቀሌ  ዩንቨርሲቲ በጥልቀት መታደስ – ሀወሐት በሚፈልገው ግቡን አልመታም!! [ ከአስገደ ገብረስላሴ]

የህወሐት በጥልቀት መታደስ  በመቀሌ ዩንቨርሲቲ አስተማሪዎችና የእስታፍ ሰራቶኞች ፍጹም ተቀባይነት ከማጣቱም በላይ  ተሰብሳቢዎቹና ሰብሳቢዎቹ  ይቅርና በሀሳብ   ሊግባቡ  በቋንቋም ሳይ ግባቡ ከአንድ ሳምንት በላይ  የጭቅጭቅ   ስብሰባ ሳይግባቡ  ተበትነዋል ። ስብሰባው የተካየደው  በዋናው የዩንቨርሲቲው ግቢ እንዳ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለኦሮሞም፣ አማራም ሌም በትንሹ ኢትዮጵያዊነት በትልቁ ሐበሻዊነት እሱነቱ ነው! [ሰርጸ ደስታ ]

ቋንቋችን ብዙ ነው! ዘራችን ድብልቅልቅ እንጂ አንድ ነው፡፡ ታላቁ ነብየ እግዚአብሔር ኤርምያስ ኢትዮጵያዊ መልኩን ነበር ዥንጉርጉርነቱን …. ይለናል፡፡ ጥንታዊው እትም ኢትዮጵያዊ አበባ መልኩን ነበር ዥንጉርጉርነቱን ይቀይር ዘንድ ይቻለዋልን? ይላል፡፡ ቃሉ በትክክለም ሐበሻ (ድብልቅልቅ) የሚለውን ቃል ለመጠቆም ነው፡፡...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

 የዲምክራሲለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ እና የኢትዮጵያ የጋራ መድረክ የተሰጠ የአቋም መግለጫ  !!

አቢ አማረ አገራችን ኢትዮጵያ በጎጠኛና ዘረኛ ቡድን መዳፍ ስር ወድቃ  ህዝቦቿ ከመቼውም እጅግ የከፋ የመከራና ስቃይ  ፅዋ  እየጠጡ ተዋርደውና ተንቀው በመኖር እነሆ 25 የግፍ አመታት ተቆጠሩ፤ ዘረኛውና አምባገነኑ ቡድን ፖለቲካውን፣ ኢኮኖሚውንና ማህበራዊ እሴቶችን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጥሮ በማንአለብኝነት፣ ቅጥ በአጣ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለአገር ሰላም መፍትሔው …

እኔም እንደ ዜጋ ለአገር ሰላም  አለኝ!! ኢትዮጵያ የምትባል አገር የሁላችንም እንጂ የተወሰኑ ግለሰቦች፣ ብሔሮች፣ ጎሳ፣ ዘር፣ …. አይደለችም፡፡ የተወለድኩት በንጉሡ ዘመን ሲሆን፣ ነፍስ ያወኩትና ፊደል የቆጠርኩት በደርግ ዘመነ መንግሥት ነው፡፡ ደርግ እጅግ ክፉና ጨካኝ ወታደራዊ መንግሥት እንደ ነበር...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለኢትዮጵያን ወገኖች የሻማ ማብራትና የፊርማ ስነ ስርዓት በጀርመን ተደረገ

በዘረኛው የወያኔ መንግስት ለተገደሉ ለታሰሩና ለተጎዱ የኢትዮጵያ ወገኖች የሻማ ማብራትና የፊርማ ስነ ስርዓት በጀርመን ፍራንክፈርት ሴፕቴምበር 24 2016 ተደርጓል። ማቴዎስ ፈቃደ የላኩትን ከዚህ በታች ይመልከቱ። ሥነስርዓቱን ለመመልከት እዚህ ላይ ይጫኑ። mathewosfek@yahoo.com Print, PDF or...

View Article


የዲሞክራሲ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ እና የኢትዮጵያ የጋራ መድረክ የተሰጠ የአቋም መግለጫ

ከዚህ በታች ባለው ሣጥን ውስጥ የኢሜይል አድራሻዎን ያስገቡና “Subscribe” የሚለውን ይጫኑ፡፡ Enter your email address to receive notifications of new posts by email. Join 370 other subscribers Email Address

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሆላንዱ ወርክሾፕ – ኢትዮጵያ እና መጭው የርስበርስ ጦርነት

ሃገራችን በከፍተኛ ፖለቲካዊ ቀውስ ውስጥ ነው ያለችው። ይህ ቀውስ ወደ እርስበርስ ጦርነት እያመራ ይገኛል። ጉዳዩ ኢትዮጵያውያንን ብቻ ሳይሆን በኢትዮጵያ ላይ ጥቅም ያላቸው የውጭ ዜጎችንም ማሳሰቡ አልቀረም። በሆላንድ፣ ዘ ሄግ ከተማ፣ ዲያማንት ኮሌጅ 24 ሴፕቴምበር 2016 በተደረው በዚህ ወርክሾፕ በርካታ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

TPLF MANIFESTO

The Tigray People Liberation Front, TPLF had published their organization’s manifesto in February 1976, the booklet was printed in Sudan. The TPLF manifesto, clearly defined who a Tigryan is, the land...

View Article
Browsing all 2265 articles
Browse latest View live