አቶ ያየህ አስማማው በድብቅ በህዋህት ተገደለ።
ብአዲን በቅርብ ባካሔደውጉባኤ ላይ ጠንከር ያለ የተቃውሞ ሀሳብ ሲናገሩ ከነበሩት መካከል የጎጃሙ ጄግና አቶ ያየህ አስማማው የአማራ ክልል የአካል ጉዳተኞች ፕሬዝዳንት አንዱ እንደነበር ይታወቃል።
ይህ ደፋር እና ለወገኑ ተቆርቋሪ የሆነ ሰው ስለ ህዝቡ በደል እና ግፍ ያለውን ቁጭት ሲናገር በግንባሩ ላበት ይንጠፈጠፍ ነበር የ፣ውስጥ ብሶቱ እያቃጠለው።
በሌላም በኩል እነ በረከት ሰምኦን እና ታደሰ ጥንቅሹ በዚህ ሰውላይ ጥርሳቸውን ነክሰውበት ነበር።
ይህ ወድ የኢትዮጵያ ልጂ በድብቅ ተገድሎ የረዞ አቦ በተባለች ስፍራ ባሳለፍነው ሳምንት የቀብሩ ስነ ስርአት ተፈጽሟል።
የአማራ ክልል ሲቪል ሰርቪስ ምክትል የቢሮ ሀላፊ ወይም ዳግማዊ ደመቀ ዘውዱ ተብሎ የተሰየመው ሻንበል ከበደ አስረስ ከፍተኘሰ ክትትል በህዋህት የሚደረግበት እና ሒዎቱ በከፍተኛ ደረጃ አደጋ ላይመውደቋ ታውቋል።
ብአዲን ሆይ!
የበሰበሰችው ህዋህት የወለድሻቸውን ልጆችሽን አይንሽ እያዮ ሲትቀማሽ ምን ትጠብቂያለሽ ?
አቶ ያየህ አስማማው አንተ ሰማዕት ነህ!
ክብር እና ሞገስ ለነጻነት ለተሰው ሰማዕታት ሁሉ ይሁን!
( ፎቶው እንደ ደረሰኝ ፖስት አደርጋለሁ