“እርዳታው እህል ተሽጦ ለ “አባይ” እንዲውል ተወስኗል”
ከዚህ በታች ባለው ሣጥን ውስጥ የኢሜይል አድራሻዎን ያስገቡና “Subscribe” የሚለውን ይጫኑ፡፡ Enter your email address to receive notifications of new posts by email. Join 131 other subscribers Email Address The post “እርዳታው እህል ተሽጦ...
View Articleኢኮኖሚው [እንዳወራነው] አላደገም!
• ለውጭ ገበያ የቀረበው አበባ፣ አትክልትና ፍራፍሬ፣ ቡና፣ ሰሊጥና የጥራጥሬ ሰብሎች መጠን በእቅዱ ከተያዘው በእጅጉ ያነሰ ነው • ለውጭ ይቀርባል ተብሎ ከታቀደው ቡና የቀረበው ሩቡ ብቻ ነው • መስራት የሚቻለውን ያህል የልማት ሥራ ሳይሰራ ቀርቷል • ሥራ አጥነት በከተማ ብቻ ሳይሆን በገጠር አካባቢዎችም ሰፊ ችግር...
View Articleበንቁጣጣሽ! ምን ቀጠፈሽ?
ዘመን ፊትሽ ተከምሮ እየታዬ ስራሽ አምሮ እንቁጣጣሽ አንድ ብለሽ አርባ ድረስ እድሜ ቆጥረሽ እንደ ቤቶች የሳቅ ተውኔት እንደ ጨቤ ስካር ህይወት ሞት ራሱን ያሾፍሽበት ለምንድነው? በይ ንገሪኝ እባክሽን አደብቂኝ ባንቺው ቀዬ የተወለድኩ ፊደል በጄ እዛው የያዝኩ መስፍን ሜዳ የተራገጥኩ በጨበጣ ብይ ያስቆጠርኩ ቲቸር ታዬ...
View Article“ባቡር ይሄድበታል”
አቶ ማሞ፣ የዘመናይና የእስከዳር አባት፣ የወ/ሮ ከልካይ ባለቤት፣ አንድ ወፍጮ ቤት አላቸው። እህልም ይነግዳሉ። ጤፍ፣ ስንዴ፣ ገብስ እዚያው ገዝተው እዚያው የሚያስፈጩ ደምበኞች ሞልተዋል። አቶ ማሞ በሰፈሩ ተወዳጅ ናቸው። ተወዳጅ ያደረጋቸው ደግሞ ምርቃታቸው ነው። ምርቃቶቹ በቄንጥ የተደረደሩ ቃላት ሳይሆኑ 50 ኪሎ...
View Article“ዘመድነህ ንጋቱ የኩባንያው ሳይሆን የህወሃት አገልጋይ ናቸው”
የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግምባር (ህወሃት) በሚገዛት ኢትዮጵያ በኢንቨስትመንት ስም የኧርነስትና ያንግ የተሰኘውን የንግድ ሒሳብና ኦዲት ሥራ የሚያከናውን ኩባንያ ከፍተው በመንቀሳቀስ ላይ የሚገኙት ዘመድነህ ንጋቱ በኦባንግ ሜቶ ለዓምአቀፉ የኧርነስትና ያንግ ኩባንያ የሥራ ኃላፊዎች አቤቱታ ቀረበባቸው፡፡ ለአዲሲቷ...
View Article“ማንነት እንጂ ብሔር የለኝም!” አቤል ዋበላ
“. . . እኔ ማዕከላዊ በነበርኩኝ ጊዜ አንድ ቀን የተደበደብኩት ብሔርህን ተናገር በሚል ነው። እኔ አዲስ አበባ ነው ተወልጄ ያደኩት። እናትና አባቴ ከሁለት ብሔር ነው የመጡት አንድ ብሔር መርጬ እኔ የዚህ ብሔር አባል ነኝ የምለው ብሔር የለኝም . . . ብሔሮችን አልጠላም. . . እኔ ጥቅል ማንነት ነው እንጂ...
View Articleየኮንትሮባንድ ንግድ እንደ ተቋም
በሻሸመኔ አካባቢ የኮንትሮባንድ ንግድ ተቋማዊ ቅርጽ መያዙን የሚያሳይ መረጃ ጠቆመ፡፡ ሌሎች በኮንትሮባንድ ንግድ እንዳይሳተፉ የሚከለክለው ሕግ የሚጸናባቸው ከህወሃት ራቅ ያሉ የኅብረተሰብ ክፍሎች መሆናቸው ድርጊቱን “ማስመጥ” አሰኝቶታል፡፡ ዜጎችም “የኮንትሮባንድ ንግድ ትርጉሙ ምን ይሆን?” እያሉ ነው፡፡...
View Articleጅዳ ቆንስላ ጽ/ቤት የመሸገው “ወገን ለወገን” ቡድን አፍራሽ ተግባሩ ቀጥሎበታል
በጅዳ ቆንስላ ጸ/ቤት የመሸገው “ወገን ለወገን” የተሰኘው ቡድን ጽ/ቤቱ ለሕዝብ መሥራት ከሚገባው ጉዳይ በመውጣት በግለሰቦች ማንነት እና ሃይማኖት ላይ ጽንፈኛ አቋም እየያዘ መምጣቱ ታወቀ፡፡ በሚቀጥሉት ጥቂት ቀናት “በመልካም አስተዳደር ሽፋን” ዙሪያ ይካሄዳል ተብሎ የተጠራው አሁን ካለው የከረረ ሁኔታ አኳያ ግጭት...
View Articleየእኔ፣ ያንተ፣ የእናንተ፣ የእኛ ተጠቂዎች!
የብላቴናው መሀመድን እናት እርዳታ አድራጊ ወገኖቸ የቻልኩትን እርዳታ ለመሰብሰብ ወጣ ባልኩበት አጋጣሚ ስልክ ተደወለልኝ። አነሳሁት፣ ከሰላምታ በኋላ “ጠፋህ? የት ነው ያለህ?” ከሚለው አጭር የተለመደ የሰላምታ ማጀቢያ በኋላ ወዳጀ ወደ መልዕክታቸው ገቡ … “አንተ ነብዩ የት ጠፋህ?” ሲሉ ደገሙና ስመለጥፋቴ...
View Article"የፌዴሬሽኑ አመራሮች ሙሉ በሙሉ ማለት ይቻላል የገዢው ፓርቲ አባል ናቸው"
አትሌት ከላሊ ንጉሴ አብርሃ ከላሊ ንጉሴ ይባላል፡፡ የረዥም ርቀት እና ማራቶን ሯጭ ሲሆን አሁን የሚገኘው በስደት ቶሮንቶ፣ ካናዳ ውስጥ ነው፡፡ ኢትዮጵያ በነበረበት ወቅት ከአትሌቲክስ ፌዴሬሽን እና ተያያዥ ጉዳዮች ጋር ያሳለፈውን የህይወት ተሞክሮ በማስመልከት ከኢትዮጵ ዛሬ ጋር አጭር ቆይታ አድርጓል፤ እንደሚከተለው...
View Articleሻምበል ሞገስ ወልደሚካዔል
በግልጽ መታወቅ ያለበት የግለሰቡ ማንነትና ያደረገው አስተዋፅዖ ዓመቱ ፲፱፻፷፫ ነበር። በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ፤ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪ ነበርኩ። በዚያ ጊዜ ከአራት ኪሎ ወደ ፒያሳ በሚወስደው መንገድ፤ በስተግራ ከነበረው የፋሲካ ሆቴል፤ ከሆቴሉ በስተሰሜን ገባ ብሎ በረባዳው በኩል፤ ተከራይቶ የሚኖር፤...
View Articleሥደት
ቦሳሶ፣ ሶማሊያ ቦሳሶ በገልፍ ባህረ ሰላጤ ደቡባዊ ክፍል፣ሶማሊያ ጠርዝ ላይ የምትገኘው ከተማ፣ ካርታ ላይ ሲመለከትዋት፣ ያፍሪካ ቀንድ ላይ የተቀመጠች ዝምብ ትመስላለች። አፈ ታሪክ ስለከተማዋ አሰያየም እንዲህ ይላል። ቦሳሶ የቀድሞ ሥያሜዋን ያገኘችው ካንድ ታዋቂ ነጋዴ ሥም ነበር – ባንዳር ቃሲም ከተባለ ነጋዴ።...
View ArticleEthiopia: Can TPLF Survive Its Own War on Terror?
On April 2, as I waited in a doctor’s office near Nairobi, the anchor of Kenya’s morning news broadcast began reporting what would prove to be a horrific attack on Garissa University by the Somali...
View Articleመምህር ግርማ ተጨማሪ የተጠረጠሩበት ወንጀል ይፋ ሆነ
መምህር ግርማ ወንድሙ አዲስ የተጠረጠሩበት ወንጀል ይፋ ሆነ። ይህ የተጠረጠሩበት ወንጀል ሀሰተኛ ሰነድ መገልገል የሚል ነው ብሏል የአዲስ አበባ ፖሊስ። ጥቅምት 23 2008 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን ጠቅላይ ቤተ ክህነት ባልሰጠኋቸው የስብከት እና የማጥመቅ ፈቃድ እንደሰጠኋቸው በማስመሰል በሀገር...
View Articleበባህርዳር የተደረገውን የባጃጆች አድማ ተከትሎ ሹፈሮች እየታሰሩና የገንዘብ ቅጣት እንዲከፍሉ እየተደረገ ነው –
Enter your email address to follow this blog and receive notifications of new posts by email. Join 7,591 other followers The post በባህርዳር የተደረገውን የባጃጆች አድማ ተከትሎ ሹፈሮች እየታሰሩና የገንዘብ ቅጣት እንዲከፍሉ እየተደረገ ነው –...
View Articleሁለት ወጣት ሴቶች
ሁለት ወጣት ሴቶች ግማሽ አካላታቸውን ብቻ የሚሸፍን ልብስ ለብሰው ስብሰባ ቦታ ደረሱ። ይህ የስብሰባው መሪ የተናገረው መልዕክት ነው። በጥሩ ፈገግታ ተመለከታቸውና እንዲቀመጡ ጋበዛቸው። ከዚያም እነዚህ ሴቶች በህይወት ዘመናቸው ሁሉ ሊረሱት የማይችሉት መልዕክት ተናገራቸው። ትኩር ብሎ አይናቸውን እያየ እንዲህ አላቸው፣...
View Articleንቧ ድፍት ኣለች
Enter your email address to follow this blog and receive notifications of new posts by email. Join 7,591 other followers The post ንቧ ድፍት ኣለች appeared first on Medrek.
View Articleየለውጡ ማእበል እንደማያስተርፋቸው ያወቁ የወያኔ ባለስልጣናት በደህንነት ቢሮ መከታ ብዝበዛውን ተያይዘውታል::
Enter your email address to follow this blog and receive notifications of new posts by email. Join 7,591 other followers The post የለውጡ ማእበል እንደማያስተርፋቸው ያወቁ የወያኔ ባለስልጣናት በደህንነት ቢሮ መከታ ብዝበዛውን ተያይዘውታል::...
View Articleሁለት ጥያቄ ብቻ አለን?
በመጀመሪያ ደረጃ፣ ወደ ሰሞኑ የሃይለማርያም ደሳለኝ ንግግር አንድ ወደ ሗላ እንመለስና ያሉቱን እንቃኛለን። እንዲህ ነበር ያሉት “አሁን ጥናቱ ከሰጠን ኢንፑት አንዱ እና ትልቁ የዚህን ችግር ዴብዝ በአግባቡ አመራሩ እንዲያይ፣ በውስጡ ድንጋጤ እንዲፈጠር፣ ለማድረግ የሚያስችል፣ ከመፈከር የዘለለ ” ከዚህ በፊት መልካም...
View Articleየሃገሪቱ ዘለቄታዊ የኢኮኖሚ ጥቅሞች በባዶ ካዝናዎች ተተክተዋል ይላል ከባንኮች አከባቢ የሚወጡ ዘገባዎች::
እንዳመለከቱት በላኪነት ስራ ላይ በብዛት ተሰማርተው የሚገኙት የገዢው መደብ ባለስልጣናት እና ዘመድ አዝማዶቻቸው እንዲሁም በጥቅም ትሥሥር ላይ የተለጠፉ አቆርቋዥ ነጋዴዎች ንግድን ሽፋን በማድረግ ሃገሪቷን በማራቆት ስራ ላይ ተሰማርተው ይገኛሉ::አንዳንድ ባለስልጣናት ደሞ እንደ ቻይና ህንድ እና ቱርክ ከመሳሰሉ ከውጪ...
View Article