Quantcast
Channel: Amharic News – Medrek
Browsing all 2265 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ችግሩ ወያኔን በማስወገድ ብቻ የሚፈታ አይደለም!!

መግቢያ በየጊዜው ለመጻፍ ብዕሬን በመቃጣት ላይ እያለሁ እመለሳለሁ። ይህንን የማደርግበት ምክንያት በእንግሊዘኛም ሆነ በአማርኛ በየድህረ-ገጾች ላይ ተጽፈው ለንባብ የሚቀርቡ ጽሁፎች ስለማያረኩኝ ነው። ይህንን የምልበት ምክንያት እኔ ብቻ በትክክል የምጽፍ ሆኖ ስለሚሰማኝ ሳይሆን የጽሁፎቹን ዓላማ ለማወቅም ሆነ ለመረዳት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሌቦ ነይ …

ማስታወሻ፤ ከጥቂት ሳምንታት በፊት አንድ የህወሃት አባል ወይም ተላላኪ እንደሆነ የታሰበ ግለሰብ 5 ሚሊዮን የእንግሊዝ ፓውንድ የሚገመት (በፎቶው እንደሚታየው) ጥሬ ገንዘብና ወርቅ በሻንጣው ይዞ ከኢትዮጵያ ወደ ለንደን እንግሊዝ ሲገባ ጋትዊክ አየር ማረፊያ ላይ በፖሊሶች ተይዟል። ግለሰቡ ለመጀመሪያ የፍርድ ምርመራ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ህወሃት ጦርነት ጀመረ፣ ቁስለኞች ታይተዋል

በነጻ አውጪ ስም አገር እየገዛ ያለውን የትግራይ ነጻ አውጪ ግምባር (ህወሃትን) ለመውጋት ብረት ያነሳው ሌላ የትግራይ ነጻ አውጪ ሃይል /ትህዴን ወይም በትግሪኛ ዴምህት/ መሪ የነበረው “ተጋዳላይ” ሞላ አስገዶም ህወሃትን ከተቀላቀለ ጥቂት ቀናት በኋላ ጦርነት መጀመሩ ተሰማ። የህወሃት ወኪል ሃይለማርያም ደሳለኝ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

OPEN LETTER OF APPEAL TO POPE FRANCIS I REGARDING JUSTICE FOR ETHIOPIA

Your Holiness, The Global Alliance for Justice – The Ethiopian Cause presents its compliments, in our most humble and respectful manner, to Your Holiness and submits this petition for a formal Vatican...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በመተማ ከተማ “በሕግ ወጥ መንገድ የተሰሩ ቤቶች” በሚል የሕወሃት/ብአዴን ታጣቂዎች 2 ነዋሪዎችን ገደሉ፣ ከ50 በላይ አቆሰሉ

የትግራይ ህዝብ ነጻ አውጪ ግምባር (ሕወሃት) የፈጠረው የብአዴን ታጣቂዎች በመተማ ከተማ “በሕግ ወጥ መንገድ የተሰሩ ቤቶች” በሚል ሁለት ነዋሪዎችን መግደላቸው፣ ሶስት ለሞት የሚያደርስ ከፍተኛ ጉዳት ማድረሳቸው እንዲሁም ከሃምሳ በላይ ማቁሰላቸው ተሰማ። የብአዴን አባላት እና መሪዎች የዐማራን ሕዝብ እያሰቃዩ እና...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

“የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሙስሊሙ ኅብረተሰብ ላይ በደል እየፈጸመ ነው” ተጓዦች

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ወደ መካከለኛው ምስራቅ የሚጓዙ መንገደኞችን በአሮጌው ተርሚናል በኩል በማስተናገድ ላይ የሚገኘው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዜጎች በማንነታቸው ተለይተው እየተዋከቡ መሆኑን መንገደኞቹ የደረሰባቸውን በደል ዋቢ በማድረግ ምንጮች ገልጸዋል። በተለይ ከሳውዲ ወደ ኢትዮጵያ የሚመጡ ተጓዦችን በአየር መንገዱ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በትግራይ ድርቅ ህይወት እየቀጠፈ ነው!

* “ከብቶቻችሁን ሸጣችሁ ተገላገሉ” ህወሃት ለነዋሪዎች የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግምባር (ህወሃት) በሚገዛት ትግራይ ድርቅ በአስከፊ ሁኔታ ህይወት እየቀጠፈ መሆኑ ተገለጸ፡፡ ለእንስሳትም ሆነ ለሰው ዕርዳታ መስጠት ገና ባይጀመርም በሚደረገው ዕርዳታ የመስጠት ዕቅድ ውስጥ የዓረና-መድረክ አባላት የሆኑ ነዋሪዎች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሐጃጆች ሞት

ለሐጅ ጉብኝት የተጓዙ በብዙ መቶ የሚቆጠሩ ምዕመናን ትናንት ሚና-ሳዑዲ አረቢያ ዉስጥ ድንገት በመሞታቸዉ የሐገራት መሪዎችና የድርጅት ተጠሪዎች የሚያስተላልፉት የሐዘን መግለጫ፤ የሐይማኖት መሪዎች ፀሎት ዛሬም እንደቀጠለ ነዉ። በአደጋዉ 717 ሰዎች ሞተዋል፤ ከ800 በላይ ቆስለዋል። የሳዑዲ አረቢያ ገዢዎች የአደጋዉ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ነገረ – ኢሕአዴግ

በብዙ መልኩ ዴሞክራሲያዊ ገፅታን ያልተላበሰው ኢሕአዴግ ራሱን በገዥ መደብነት “አመቻችቶ” አስቀምጧል፡፡ ግንባሩ በቀደመው ዓመት አስረኛ ድርጅታዊ ጉባኤውን በዝግ በማካሄድ እንደተለመደው ባለ ዘጠኝ ነጥብ የአቋም መግለጫ በማውጣት አጠናቋል፡፡ በዚሁ ጉባኤ፣ ከዚህ ቀደም ከተካሄዱ ጉባኤዎች በተለይም በ1994 ዓ.ም...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ትግሉ ለዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ወይንስ ለምኒልክ ቤተመንግሥት?

የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5 The post ትግሉ ለዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ወይንስ ለምኒልክ ቤተመንግሥት? appeared first on Medrek.

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኑሮ በመፈክር

የአንባብያን ድምፅ: 0 / 5 The post ኑሮ በመፈክር appeared first on Medrek.

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያውያን ሽግግር –በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገር

የአንባብያን ድምፅ: 0 / 5 The post የኢትዮጵያውያን ሽግግር – በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገር appeared first on Medrek.

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ይቅርታ –የወያኔ ካርታ

የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5 The post ይቅርታ – የወያኔ ካርታ appeared first on Medrek.

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከሰሞኑ ጫጫታ ባሻገር፣ የትብብሩ መሠረቶችና ተግዳሮቶች በቅጡ መዳሰስ

የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5 The post ከሰሞኑ ጫጫታ ባሻገር፣ የትብብሩ መሠረቶችና ተግዳሮቶች በቅጡ መዳሰስ appeared first on Medrek.

View Article

ቅጥ ላጣው ሙስና “ተጠያቂ ነኝ” – ህወሃት

ከዚህ በታች ባለው ሣጥን ውስጥ የኢሜይል አድራሻዎን ያስገቡና “Subscribe” የሚለውን ይጫኑ፡፡ Enter your email address to receive notifications of new posts by email. Join 127 other subscribers Email Address The post ቅጥ ላጣው ሙስና...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ነጻ አውጪ ግምባር አገዛዝ እንጂ መንግሥት አይመሠርትም

ላለፉት 25 ዓመታት በነጻ አውጪ ግምባር ስም ኢትዮጵያን እየገዛ ያለው የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግምባር “ኢህአዴግ” ብሎ በፈጠረው ስያሜ አገር በግፍ እየገዛ መሆኑ ሳያንስ በየአምስት አመቱ በሚያካሂደው “ምርጫ” የሚመሠርተው “መንግሥት” መፍትሔ ሊሰጥ እንደማይችል መድረክ አስታወቀ። ሰማያዊ ፓርቲ በበኩሉ በኢትዮጵያ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሠራተኛውን ማን አቃጠለው?

የጎልጉል እማኝ ዘጋቢ (ireporter) ከጥቂት ቀናት በፊት በአፋር ክልል ሃዳር ወረዳ ኤሊ ውሃ ከተማ ቅዳሜ መስከረም 22፤2008 ዓም ስለተፈጸመው ግድያ መረጃ ልከውልናል፡፡ ከመረጃ አቀባያችን ጋር በተደጋጋሚ በተላላክነውና ባቀረብነው በርካታ ጥያቄዎች መሠረት ያገኘነው መረጃ ይህንን ይመስላል፡- እጅግ ዘግናኝ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ወያኔዎችን አጥኗቸው፣ እወቋቸው“ ሙሉጌታ ሉሌ

በልጅግ ዓሊ “ደግ ደጉን ስናጣ፣ ኀዘኑ መረረ ሞት አምላኩ ከድቶት፣ ገሎት በነበረ።” – የሠፈራችን ሙሾ አውራጅ እነሆ ጋሼ ሙሉጌታ ዐረፈ። ከዚህ ምስቅልቅሉና ቅጥ አምባሩ ከወጣ ዓለም በአካል ተለየ። ጋሼ ሙሉጌታ ከእንግዲህ የሀገሩን አፈር በሞቱ እንኳ ላይቀምስ ነው። ዛሬ የሰው ሀገር አፈር ለብሶ በዝምታ ማሸለቡን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የቀድሞ ዴምሕት አባላት በወያኔ ፎቶገጭ ቤት

የአንባብያን ድምፅ: 0 / 5 The post የቀድሞ ዴምሕት አባላት በወያኔ ፎቶገጭ ቤት appeared first on Medrek.

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

እኔ እንዳዳመጥኩት

የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5 The post እኔ እንዳዳመጥኩት appeared first on Medrek.

View Article
Browsing all 2265 articles
Browse latest View live