ከመማረር –ማምረር ፣ይገረም አለሙ
ሰሞኑን የአቶ ኃብታሙ አያሌውን ቃለ ምልልስ በአሜሪካ ድምጽ ራዲ የአማርኛው ክፍል አዳምጠን ብዙዎች አዝነናል፣ አልቅሰናል፣ ተናደናል፣ ወያኔን ተሳድበናል አውግዘናል ወዘተ፡፡በአዲስ አበባ በተለምዶ ቆሼ እየተባለ በሚጠራው ቦታ በደረሰው አልቂትም እንዲሁ፡፡ ይህ ሁሉ ግን በሰማን ቁጥር አዲስ ለሚሆንብን ለእኛ አንጂ...
View Articleፎረም 65፦ የብሔር ኃይሎችና የአንድነት ኃይሎች (ዶ/ር ኡስማኤል ቋዳህ እና ዶ/ር ብርሃኑ ለንጂሶ)
ፎረም 65፦ የብሔር ኃይሎችና የአንድነት ኃይሎች (ዶ/ር ኡስማኤል ቋዳህ እና ዶ/ር ብርሃኑ ለንጂሶ) The post ፎረም 65፦ የብሔር ኃይሎችና የአንድነት ኃይሎች (ዶ/ር ኡስማኤል ቋዳህ እና ዶ/ር ብርሃኑ ለንጂሶ) appeared first on ሳተናው: Ethiopian Amharic News | Breaking News...
View Articleየኢትዮጵያዊነት ድምጽ ያስተጋባል #ግርማ_ካሳ
ቴዲ አፍሮን አላውቀዉም ነበር። ከአስራ አራት አመት ስደት በኋላ ወደ አገሬ ተመለስኩ። በ1997 ዓ.ም። መኪናም አልተከራየሁም፤ ታክሲ እየያዝኩ ነበር አዲስ አበባ ዉስጥ የምመላለሰው። ያስተስርያል የሚለው ዘፈን ሚኒባስ ዉስጥ ሲዘፈን ሰማሁ። ከአይኔ እምባ መፍሰሰ ጀመረ። “ይሄ ማን ነው ?” ብዬ ከጎኔ ያለችዋን...
View Articleመድረክ/ሰማያዊ/መኢአድ/ኤዴፓና ሌሎች ሶስት ድርጅቶች ድርድሩ ፋይዳ እንደሌለው ገለጹ
መድረክ ራሱን ከድርድሩ አውጥቷል ሲል የአሜሪካ ድምጽ ዘግቧል። መድረክ በዛሬዉ ስብሰባ ያልተገኘ ሲሆን ዶር በየነ ለምን መድረክ መቀጠል እንደማይችል በግልጽ አስረድተዋል። በጋራ የሚሰሩ ስድስት ድርጅቶች (መኢአድም ሰማያዊ፣ ኢዴፓ፣ ኢራፓ …) ገዢው ፓርቲ የመጨረሻ ዉሳኔ ብሎ ፣ ሶስተኛ አደራዳሪዎች እንደማይኖሩ...
View Articleየኦፌኮ አመራሮችን ጨምሮ፣ በ22 ተከሳሾችና በዓቃቤ ሕግ መካከል ባለው ክርክር ብይን ሳይሰጥ ቀረ
የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አራት የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ አመራር አባላትን ጨምሮ፣ በሃያ ሁለት ተከሳሾችና በዓቃቤ ሕግ መካከል ባለው ክርክር ላይ ዛሬ ብይን ሳይሰጥ ቀረ፡፡ አዲስ አበባ — የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አራት የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ አመራር አባላትን ጨምሮ፣ በሃያ ሁለት ተከሳሾችና በዓቃቤ ሕግ...
View Articleየፕ/ር ኃይሌ ላሬቦ ባለቤት ወ/ሮ እስከዳር አውላቸው በቅርቡ በባለቤታቸው ላይ የደረሰውን አስገራሚና አሳዛኝ ሁኔታ ገለፁ
“….. ኃይሌ የግል ህይወቱን በሚመለከት ደግ ነው፣ ጥሩ የቤተሰብ ሰው ነው፣ ቤተሰቡን የሚያከብር፤ ከዛም ውጪ ልጆቹንምየሚንከባከብ፤ ከዛም አልፎ ደግሞ ማንኛውንም ኢትዮጵያዊ …. በኢትዮጵያዊነቱ በመርዳርት የሚያምን ሰው ነው።”...
View Articleዜና ወልቃይት ….በወልቃይት የታሰሩ ወጣቶች ካልተፉ በአዲረመጥ ሌላ ተጋድሎ ሊጀመር ይችላል፤ – ጋዜጠኛ ሙሉቀን ተስፋው
ከአንድ ወር በፊት የአዲረመጥ ልጆች ለኳስ ጨዋታ ወደ ማይጋባ ሒደው ነበር፤ ሆኖም ሰፋሪዎች በትግራይ ፖሊሶች ታግዘው የአዲረመጥ ልጆችን ይደበድባሉ፡፡ ዛሬ ደግሞ ባለፈው የወልቃይት ልጆችን ሲያሰቃዩ የነበሩ ሰፋሪዎች ለስብሰባ ወደ አዲረመጥ መጡ፡፡ ለስብሰባ የመጡት ሰፋሪዎች ‹‹ዐማሮች ሊደበደቡን ነው›› የሚል ክስ...
View Articleትንቢታዊ መልእክት ከቆሼ – ያየያየ ይልማ
ከአውሮፓ ከተሞች ሁሉ ዝቅ ያለ ነው ደረጃዋ የተባለችውን፡ የአንዷን አውሮፓዊ ከተማ የቆሻሻ አሰባሰብ ስርአቷን ፣ ቆሻሻ ስለሆነ ብቻ እንደው ባንድ ስም ቆሻሻ ተብሎ ወስዶ መጣል ሳይሆን፤ በሚገርም የቆሻሻ አይነትና ዝርዝር ብዛት እንዲወገድ ህብረተሰቡን ስለ እያንዳንዱ ቆሻሻ አወጋገድ የሚያስተባብሩበት መንገድንና ፣...
View Articleዝንቅ መረጃ ,, በምህረት አዋጁ ዙሪያ – ነቢዩ ሲራክ
የኢት. ቆንስል ጀኔራል አንባሳደር ውብሸት ስለ አዋጁ ፤ ስለ አሉባልታውና ደላሎች ይናገራሉ! ================================================ ወደ ሃገራቸው ጠቅልለው መግባት የሚፈልጉ ዜጎች በበኩላቸው ይጠይቃሉ ! =========================================== *...
View Articleየአድዋ ድል “በዕድል”?- ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያውያን ባለሙያዎች ዕውቀት መለዋወጫ መረብ
በወለላዬና በዶክተር ተድላ ሀሳብ ላይ ተጨማሪ፥ በቅድሚያ ክብር በደምና በአጥንታቸው አንድነት ሀገር ላቆዩልን ለአድዋው ጀግኖች በሙሉ፥ ወለላዬ በስዊድን የመቶ ሃያ አንደኛው ዓመት የአድዋን ድል መዘክርና በዝግጅቱ ላይ የነበሩትን ክስተቶች ስላሳወቁን ብቻ ሳይሆን ምላሽ በመስጠትዎና ለሚመለከተውም ጥሪ በማድረግዎ...
View Articleከሩስያ በአሜሪካ የፖለቲካ ሂደት ጣልቃ ገብነት ምን እናነባለን?
አሜሪካ ለሩስያ የፖለቲካ ተቀናቃኝ ናት። የአሜሪካ ርዕዮተ ዓለም ከሩስያ ርዕዮተ ዓለም የተለየ ነው። በአሜሪካ፤ ከሀገሪቱ የግለሰብ የሃሳብ የነፃነት የተነሳ፤ ከሀገራቸው ይልቅ ራሳቸውን የሚያስቀድሙ ሰዎችም በመንግሥት መዋቅርም ይሁን በንድግ ተግባሩ ውስጥ በኃላፊነት የሚገኙ አሉ። ይህ የግል አመለካከታቸው፣ የራሳቸው...
View Article‹‹የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የሚነሳው ሠርተፊኬት ሰጥተንና ሸልመን ስናረጋግጥ ነው››
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ መንግሥት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን በማውጣትና በማስፈጸም ሰላም የማስፈንና የዜጎችን መብት የማረጋገጥ ሥራ፣ በሕዝቦች የተመሰከረለት መሆኑን የአዋጁ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ ባቀረበው ሪፖርት አስታወቀ፡፡ የቦርዱ ሰብሳቢ አቶ ታደሰ ወርዶፋና ሌሎች አባላት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን...
View Articleድፍን የጎንደር ልጅ እስር ቤቱ ሼዋ ሆኗል – ከጎንደር ማዕከላዊ የእሰረኛው እናት ጉዞ (ልያ ፋንታ)
ትናንት በእኛ ሌሊት በኢትዮጵያ ቀን ነበር ስልክ ወደ ጎንደር ደውዮ ያገኜኋቼው እማማ ኃሊማ ( ስማቼው የተቀየረ) ልጂዎትን ደህና አገኙት ወይ? አልኳቼው። አይ ልያ እግዜር ከፈጠረኝ ከፊት ሚካኤል ደጂ ተለይቼ የማላውቀው ሰው ሼዋ ድረስ ለልጁ ብዮ ተሰደድኩ ፣በሰው ሐገር እንዴት ነው ሰው የሚለምደው አሉኝ ። አዲስ...
View Articleከአዲስ አበባ ወደ ደሴ 17 ክላሽንኮፍ መሣሪዎችን ጭኖ ሲሔድ የነበረ መኪና በወያኔ ፖሊሶች ተዘርፏል
ዜና በጋዜጤና ሙሉቀን ተስፋው መጋቢት 20 ቀን 2009 ዓ.ም መሣሪያውን የዘረፉት ፖሊሶች ከሾፌሮች ገንዘብ ለመቀበል መንገዱን በመዝጋታቸው ምክንያት ደብረሲና አካባቢ አደጋ ሊደርስ ችሏል፡፡ አደጋው እንደደረሰ 17 ክላሽንኮፍ መሣሪያ ያገኙት የወያኔ ፖሊሶች 8ቱን ለግላቸው በማስቀረት መኪናዋ ጭናው የነበረው 9 መሣሪያ...
View Articleድጋሜ ባንገናኝ ትግሉን አደራ ~ የጎንደር ወጣቶች!
ስቃይ በማዕከላዊ እስር ቤት! በተለዩ የፖለቲካ እስረኞች ወያኔ ያለርህራሄ የሚፈፅመው ግፍ ከውስጥ ሲጋለጥ! እውነት ወያኔ/ኢሀዲግ መንግስት ወይስ ማፍያ? ሰብዓዊነት በጭራሽ የማይሰማው ስለመሆኑ ብታምኑም ባታምኑም ከ3 ሳምንት በላይ በማዕከላዊ ዘግናኝ የሰቆቃ እስር ቤታቸው በቅርበት ከሚሠሩ ባልደረቦቻቸው ጋር በቅርበት...
View Articleነብሰ ገዳዮ የብአዲን ባለስልጣን ተፈታ (ዜና ባህርዳር)
አገኘሁ ተሻገር አገኘሁ ተሻገር ይባላል የሰ/ጎንደር ዋና አሥተዳዳሪ ሁኖ እሥከ 2003ዓ.ም መጨረሻ ሰርቷል ። ከመለሥ ዜናዊ ጋር በመሞዳሞ በጎንደር በኩል ያለውን የኢትዮጵያን መሬታችን በአሽቃባጭነት ለሱዳን ሥለሸጠ ከህዋህት በሽልማትነት የትምህርት እድል ተሠጠው . ትምህርቱን ሲጨርሥ የክልሉ የሥልጠናና ሱፐርቪዥን...
View Articleእርስ በርስ የመረጋገም ልክፍት ፣ ግትርነት ፣ መንገኝነት ፣ ጊዜን አለማወቅ ቅጣቱ ብዙ ነው – ምንሊክ ሳልሳዊ
ይህችን የንቃት እውነት እንዋጣት። እንደፈልጉ ያሾሩሃል አንድ ጊዜ በዘር ፤ አንድ ጊዜ በሃይማኖት እየመጡ ይንጡሃል። ለምን ብለህ ራስህን ለመጠየቅ ሞራሉ የለህም።አጀንዳ መፍጠር አትችልም በፈጠሩት አጀንዳ እንደፈለጉ በንፋሳቸው ያነፍሱሃል። ወደ ፈለጉት ይጠልዙና ጎል ይከቱሀል። እርስ በርስም ትባላለህ።እነሱ ስራቸውን...
View Articleአርብ ምሽት የወጡ የዝውውር ዜናዎች ይዘን መተናል ተከታተሉን ላይክ ማድረግዎት ዜናዎችን ቶሎ-ቶሎ እንዲደርሳችሁ ያደርጋል
ማራኪ SPORT ሊቨርፑሎች በክረምቱ የዝውውር መስኮት ላይ የሪያል ማድሪዶቹን ሃምስ ሮድሪጌዝ እና ማርኮ አሴንሶ ለማዛወር ከወዲሁ እየተሰናዱ ይገኛል ያለው The Sun ነው። ________________________________ ሁለቱ የማንቸስተር ከተማ ክለቦች ማንቸስተር ዩናይትድ እና ማንቸስተር ሲቲ የባየርን ሙኒኩን...
View Articleከደሃ ቁርጥ ጋር እንቆራረጥ? – አበበ ቶላ ፈይሳ
የደሃ ቁርጥ ብቻ ሳትሆን የቁርጥ ቀን ምግብ የሆነችው ቲማቲም አዲሳባ ላይ ዋጋዋ አልቅመስ ብሏል። አንድ ኪሎ እሰከ ሃምሳ ብር እየተሸመተች እና እያልተሸመተች ነው። በተለይ ለኦርቶዶክስ ክርስትና እምነት ተከታዮች በዚህን ወቅት ቲማቲም እንዲህ ቅብርር ማለቷ የሚያቀባብር አይደለም። ዛሬ የገባሁበት የሸመታ አዳራሽ ውስጥ...
View Articleታላቅ ህዝባዊ ስብሰባ በኢትዮጽያ ሰባዊ መብት ገፈፋ ላይ በመረጃ እየተደገፈ ውይይት በዋሺንግተን ዲሲ
አገራችን ኢትዮጱያ የልጆች መካን አይደለችም። ጥቂቶች በሕዝብ ላይ የግፍ ቀንበር ጭነው፣ የሕዝብን ሃብት እየመዘበሩ፣ ዜጎችን ለስቃይና ለእንግልት እየጋረዱ ባሉበት ወቅት፣ ብዙዎችም ለጥቅም ሲሉ እንዳላዩ ሆነው ዝምታን በመረጡበት ወቅት፣ ለሕዝብ የቆሙ፣ ለመበለቶች የሚሟገቱ፣ የሚሰሩትን ግፍና በደሎች ሳይፈሩና...
View Article