Quantcast
Channel: Amharic News – Medrek
Viewing all articles
Browse latest Browse all 2265

መድረክ/ሰማያዊ/መኢአድ/ኤዴፓና ሌሎች ሶስት ድርጅቶች ድርድሩ ፋይዳ እንደሌለው ገለጹ

$
0
0

መድረክ ራሱን ከድርድሩ አውጥቷል ሲል የአሜሪካ ድምጽ ዘግቧል። መድረክ በዛሬዉ ስብሰባ ያልተገኘ ሲሆን ዶር በየነ ለምን መድረክ መቀጠል እንደማይችል በግልጽ አስረድተዋል።

በጋራ የሚሰሩ ስድስት ድርጅቶች (መኢአድም ሰማያዊ፣ ኢዴፓ፣ ኢራፓ …) ገዢው ፓርቲ የመጨረሻ ዉሳኔ ብሎ ፣ ሶስተኛ አደራዳሪዎች እንደማይኖሩ ያቀረበዉን ሐሳብ ከሰሙ በኋላ በስብሰባው መሐል ለብቻቸው ተሰብስበው የጋራ መልክስት አስተላልፈዋል። ስድስቱን ደርጅቶች ወክለው የኢዴኦአ መሪ ዶር ጫኔ ” የደረስንበት የዉሳኔ ሐሳብ የያዝነው አገራዊ አጀንዳ እና የምንጠብቀው ፋይዳ፣ አጠቃላይ የፖለቲካ ምህዳሩን ያሰፋልናል የሚል ግምት ስለማይኖረን ሁለተኛ የተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍል ጥያቄዎችም ይመለሳሉ የሚል ግምት ስለማይኖረን፣ ይሄን ሐሳብ ለፓርቲው አባላቶቻችን እና ደጋፊዎቻችን አጠቃላይ የድርድሩን ጉዳይ መግልጽ እንፈልጋለን” ሲሉ በድርድሩ መቀጠሉ ፋይዳ እንደሌላው የጌልጹ ሲሆን፣ የድርድሩን ፋይዳቢስነትን ለአባላቶቻቸው አሳወቀው ይፋዊ መግለጫ እንደሚሰጡ አሳወቀዋል። በአጭር አነጋገር ስድስቱ ፓርቲዎች ከድርድሩ ወጥተዋል ማለት ይቻላል።

የአሜሪካን ድምጽ በዚህ ጉዳይ የሚከተለውን አቀናብሯል።

if(typeof(jQuery)==”function”){(function($){$.fn.fitVids=function(){}})(jQuery)};jwplayer(‘jwplayer-3’).setup({“image”:”http://www.satenaw.com/amharic/wp-content/uploads/2017/03/7C6ABB54-7B35-452E-ACC9-0AD5319CDB44_w1023_r1_s.jpg”,”file”:”http://www.satenaw.com/amharic/wp-content/uploads/2017/03/50a4a95a-62fc-4e87-87a1-55ffb9d5fd89_hq.mp3″});

The post መድረክ/ሰማያዊ/መኢአድ/ኤዴፓና ሌሎች ሶስት ድርጅቶች ድርድሩ ፋይዳ እንደሌለው ገለጹ appeared first on ሳተናው: Ethiopian Amharic News | Breaking News 24/7: Your right to know!.


Viewing all articles
Browse latest Browse all 2265

Latest Images

Trending Articles



Latest Images