Quantcast
Channel: Amharic News – Medrek
Browsing all 2265 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የዓለም ባንክን የሚገዳደር የእስያ መሰረተ ልማት እና መዋለ ንዋይ ባንክን ቻይና እያጠናከረች ነው።

ጉዳያችን/ Gudayachn መጋቢት 19፣2009 ዓም ( march 28,2017) የእስያ መሰረተ ልማት እና መዋለ ንዋይ ባንክ ቦርድ አባላት (Foto: AIIB) በአለማችን ላይ መሰረታዊ የምጣኔ ሀብት መዋቅር ከመቀየር አንፃር የገንዘብ ተቋማት ያላቸው ሚና ቀላል የሚባል አይደለም።ላለፈው ግማሽ ክ/ዘመን እና በተለይ ከ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በእስራዔል የኢትዮጵያ ኤምባሲ ባንዲራ ያወረደው ማስተዋል ጥላሁን በነጻ ተለቀቀ

ኢሳት (መጋቢት 18 ፥ 2009) በእስራዔል ተላቪቭ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኢምባሲ በመግባት ባንዲራ ያወረደውና ምልክቱን ያቃጠለው ኢትዮጵያዊ በፍድ ቤት በነጻ ተለቀቀ። ድርጊቱ ሲፈጸም በኢትዮጵያ የነበሩት አምባሳደር ጸጋዬ በርሄ የደህንነት ስጋት አለብኝ በማለት ለፍርድ ቤቱ ያቀረቡት አቤቱታ ተቀባይነት አላገኘም። ሆኖም...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢኮኖሚ አብዮት ሲባል. . .- አቻምየለህ ታምሩ

የኢኮኖሚ አብዮት የአንድ አገር ኢኮኖሚን አንድ ቡድን ወይንም ከአንድ ብሔረሰብ የተውጣጡ ቡርዣዎች በበላይነት ተቆጣጥረውታል፤ በብቸኛነት በልጽገውበታል፤ በሀብት ናጥጠዋውበታል፣ ወዘተ የሚሉ መነሻዎችን ታሳቢ የሚያደርግ ነው። እየሰማነው ያለው የኦሮሞ የኢኮኖሚ አብዮትም አንድ ቡድን ወይንም ከአንድ ብሔረሰብ የተውጣጡ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አዲስ አድማስ -ተቃዋሚዎች “ያለገለልተኛ አደራዳሪ ድርድር አይካሄድም” አሉ

የድርድሩ ቀጣይ እጣ ፈንታ በኢህአዴግ እጅ ነው” ከገዥው ፓርቲ ጋር የቅድመ ድርድር መመሪያ ላይ ውይይት እያደረጉ ያሉት 20 ተቃዋሚ ፓርቲዎች፣ ያለ ገለልተኛ አካል ድርድር እንደማይኖር ያስታወቁ ሲሆን ኢህአዴግ ጉዳዩን ለማጤን ቀጠሮ ወስዷል፡፡ ፓርቲዎቹ ባለፈው ቅዳሜ መጋቢት 9፣ ቀኑን ሙሉ ባደረጉት ውይይት ቀደም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የመተማ ወረዳ ፍርድ ቤት የግበረ ሰዶም ተግባር በፈጸመ ግለሰብ ላይ የቅጣት ውሳኔ አስተላለፈ

ተከሳሽ የ42 ዓመት እድሜ ጎልማሳ አቶ ይመስል ሃብቱ ሃጎስ በ1996 ዓ.ም ተደንግጎ የወጣውን የኢፌድሪ የወንጀል ህግ-አንቀጽ ቁጥር 630/2/ስር የተመለከተውን በመተላለፍ ለተፈጥሮ ባህሪ ተቃራኒ የሆነ የተመሳሳይ ፆታ የግብረ ሰጋ ለመፈፀም በማሰብ የካቲት 20 ቀን 2009 ዓ.ም ከምሽቱ 1፡30 ሲሆን መተማ ወረዳ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከጠለፋ ይጠንቀቁ! – አስናቀው አበበ

በህዉሃት አፋኝ ቡድን የሞባይል ስልኮች እንዴት እየተጠለፉ ነው? መጀመሪያ የምንጠቀምበትን ስልክ ቁጥር ያውቃሉ ከዛም በኢትዩ ቴሌኮም የክትትል ሲስተም ውስጥ incode ይደረጋል። ከዚያም ምን አይነት የስልክ ቀፎ እና የቀፎውን መለያ ቁጥር ( IMEI (International Mobile Equilment Identity...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የመንበረ ጸባኦት ቅ/ሥላሴ ካቴድራል ካህናትና ሠራተኞች፣ በአድመኛው ‘ምክትል አስተዳዳሪ’ የወገንተኝነት በደል እየታወኩ ነው

አንድን ብሔር ለይቶ በመጥራት፣ “ከካቴድራሉ አጸዳቸዋለሁ” እያለ ይዝታል፤ ጎይትኦምን በመመካት፥ በአድልዎ ለማዛወርና በጡረታ ለማግለል ይንቀሳቀሳል፤ ቆቡን በኮፍያ ለውጦ፥ ምንኵስናውንና ክህነቱን በሚያስነቅፍ ነውሩ ይታወቃል፤ ለሓላፊነት የሚያበቃ የአስተዳደር ብቃት ሳይኖረው፣ በተጽዕኖ የተመደበ ነው፤ *...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በመደብ ትግል የሚያምኑ በመደብ ትግል ይደመሰሳሉ – ሸንቁጥ አየለ

ይሄን ጽሁፍ ከማንበብዎት በፊት ቀንጨብ አድርገዉ የሚከተለዉን ቪዲዮ ይመልከቱት:: -ሁለት መደቦች አሉ::አንዱ የህዉሃት መደብ ነዉ::ሌላዉ ደግሞ የኢትዮጵያ ህዝብ መደብ:: የዚህ ጽንሰ ሀሳብ እና የርዕዮተ አለም ማጠንጠኛዉ አቢዮታዊ ዲሞክራሲ ነዉ:: -እነዚህ ሁለት መደቦች ተቃራኒ ናቸዉ::በፍጹም አብረዉ ሊኖሩ...

View Article


በወልቃይት ከ440 ኩንታል በላይ የወያኔ ጥጥ በእሳት ወደመ፤- በዓለማያ ዪንቨርሲቲ የተማሪዎች ጥልቅ ተሀድሶ ስብሰባ...

በወልቃይት ከ440 ኩንታል በላይ የወያኔ ጥጥ በእሳት ወደመ፤ በወልቃይት የስኳር ፋብሪካ እሠራለሁ በማለት ገበሬዎችንና ከፊል የዋልድባ ገዳምን ያስለቀቀው የትግራይ መንግሥት ፋብሪካው ዕውን ሊሆን ባለመቻሉ ከፍተኛ የጥጥ ምርት እየተመረተበት እንደሆነ የገለጹት ምንጮች ተለቅሞ ሊጫን የተከዘነ 440 ኩንታል በላይ ጥጥ ሙሉ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰማይ የተሰቀለው አንገብጋቢ የኑሮ ውድነቱና ሸፍጠኛ መንስኤው! – ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

ባለፈው ሳምንት አንድ የመጽሐፈ ገጽ (የፌስ ቡክ) ጓደኛየ ይሄንን ጽሑፍ ለመጻፍ ምክንያት የሆነኝን ነገር ተናገረ፡፡ የደርግ ዘመንን መቶ ብር ለጥፎ ይሄንን አለ “”ከ1983ዓ.ም. (ከወረራው በፊት) ይሄ ብር አንድ ኩንታል ጤፍ በ40 ብር ፣ አንድ ፍየል ቆዳ ምላሽ በ15 ብር ፣ ሩብ ኩንታል አተር በ10 ብር ፣ 5...

View Article

ሰበር ዜና…. ባህር ዳር በአሁኑ ሰአት በተኩስ እየተናወጠች ነው

። አብዛኛው የተኩስ ድምጽም ከወደ መኮድ እንደሚመጣ የአካባቢው ሰዎች ይናገራሉ የእሳት አደጋ አንቡላንሶች እንዲሁም በሰዎች ጩኸት አካባቢው እየተናጠ ነው: The post ሰበር ዜና…. ባህር ዳር በአሁኑ ሰአት በተኩስ እየተናወጠች ነው appeared first on ሳተናው: Ethiopian Amharic News |...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለምን ቴዲ ቴዲ እንላለን (ኤርሚያስ ቶኩማ)

ለ3ኛ ጊዜ በድጋሚ አንድ አሜሪካ እየኖረ የህወሃቱ ኢቢኤስ ቴሌቪዥን ላይ የሚሰራ ግለሰብ አለ። ይህ ግለሰብ ከዚህ በፊት ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ የአማራና የኦሮሞ ህዝብ አንድ ዘር እንደሆኑ የሚገልፅ መጽሐፍ በማሳታማቸው የተናደዱት አለቆቹ ፕሮፌሰር ፍቅሬን ለማሸማቀቅ የተጠቀሙት ይህንን ግለሰብ ነበረ ሳይሳካ ቀርቶ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የህግ ሽፋን የተሰጠው በደል! – ይድነቃቸው ከበደ

“ለራሳችሁ ስትሉ ጉድጓዱን አርቃችሁ አትቆፍሩት፣ መከራውንና ግፍን በፅናት የምንቀበለው፣ እኛም፣ እናንተም አብረን ነፃ እንወጣ ዘንድ ነው!” — ዓይናችሁን በጨው አጥባችሁ እዩኝ እዩኝ የምትሉ አቤት ድፍረታችሁ ! ዛሬ አብዛኛው ሰው በደረሰበት ስቃይ ሐዝነው፣ ምንም ማድረግ እንኳን ባይቻላቸውም በፀሎትና በሃሳብ ከሱ ጎን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የወጣት ማስተዋል እና የአምባሳደር ሀለቃ ፀጋይ ሙግት – ጋዜጠኛ ደረጀ ሀ/ወልድ

ማስተዋል ጥላሁን ማስተዋል ጥላሁን በእስራኤል ነው የሚኖረው። ሰሞኑን ሀብታሙ አያሌው በአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ የአማርኛው ክፍለ ጊዜ ላይ ቀርቦ በእስር ቤት ውስጥ በእሱና በሌሎች ታሳሪዎች ላይ ስለሚፈጸመው ግፍ ሲናገር ውስጡ በከፍተኛ ቁጣና ንዴት የተሞላው ማስተዋል፤ ቀጥታ ቴላቪቭ ወደሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ በመሄድ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ፋሲል ከነማ” – የትውልድ ዓመጽ አርማ!

“ቸቸላ” – በጎንደር የአማራ የልብ እሳት ማብረጃ ማማ!! ፋሲል ከነማ – ቶራ ቦራ! ማስታወሻ፤ ቶራ ቦራ አፍጋኒስታን ውስጥ ያለና ቢንላደን የሚደበቅባቸው ተራራዎችና የዋሻ ምሽጎች ናቸው። ፋሲል ከነማም የቶራ ቦራ ምሳሌ ነው። ቶራ ቦራ ብዙ ጊዜ ይደበደባል ግን ጉዳት አይደርስም። ቢደርስም ይህ ነው የሚባል አይደለም።...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የግፍ ዘመናችን ለምን ረዘመ፤ ስለማንነጋገር፤ – ግ. ተ. አበጋዝ

  ኢትዮጵያን በባርነት በመግዛት ላይ የሚገኘው የወያኔ መንግስት ላለፉት 26 አመታት ኢትዮጵያን ትልቅ ሀገር ከማለት ይልቅ እንደ ትልቅ እስር ቤት፤ ትልቅ የዘር መጥፋት የሚካሄድባት ሀገር ብሎ መጥራት በሚቀልበት ደረጃ አውርዶ እየገዛት ይገኛል፡፡ በእነዚህ 26 አመታት ውስጥ በአንድ ሀገር ዜጋ ላይ መድረስ የማይገባቸው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ወያኔ ጠላቴ ነዉ ያለዉ አማራን እንጅ ኢትዮጵያን አይደለም::አንተ ከዬት አምጥተህ ነዉ ወያኔ የኢትዮጵያም ጠላት ነዉ...

ሸንቁጥ አየለ ——- ጥያቄ:- ወያኔ ኢትዮጵያ ጠላቴ ናት ብሎ አልተነሳም::ኢትዮጵያ ጠላቴ ነች ሲልም አልተደመጠም:: የተነሳዉ አማራ ጠላቴ ብሎ ነዉ::አንተ ግን ወያኔ ኢትዮጵያን ጠላቴ እንዳለ አድርገህ ትጽፋለህ እሳ ? ይሄን ከዬት አምጥተህዉ ነዉ? የሚል ጥያቄ በተደጋጋሚ ይመጣልኛል:: በተለይም በመደብ ትግል...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አማሮፎቢያ (መቀሉ አየለ)

  እኒህ ትምህርት ጠልተው አሮጌ ጠመንጃ ይዘው በረሃ ያደጉ መደዴ ፍየል ጠባቂ ሁሉ፤ በቁጥር ሰላሳ ያህል ሆነው ዋሻ ውስጥ ሳሉ በአንድ ሻለቃ የደርግ ጦር ድንገት ቢከበቡና መውጫ ቢያጡ ለቀናት ያህል ያለ በቂ ምግብ መቆየታቸው የተነሳ የሚበሉት አልቆ ጠኔ ሲይዛቸው እርስ በእርሳቸው የተበላሉ በላዬ-ሰብዕ መሆናቸውን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የታምፐሬ ዩኝቨርሲቲ ኃይለማርያም ደሳለኝን የክብር ዲግሪ እንደማይሰጥ አስታወቀ

ጋዜጠኛ ሙሉቀን ተስፋው በፈረንጆች አቆጣጠር መስከረም 20 ቀን 2016 በፊንላንድ የሚገኘው የታምፐሬ ቴክኖሎጂ ዪንቨርሲቲ ኃይለ ማርያም ደሳለኝን የክብር ዶክትሬት ዲግሪ እንደሚሰጥ ካስታወቀበት ቀን ጀምሮ በርካታ ኢትዮጵያውያን ተቃውሟቸውን ሲገልጡ መቆየታቸው የሚታወስ ሲሆን በዚህ ሳምንት ዩንቨርሲቲው ‹‹ለኃይለ ማርያም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የቴዎድሮስ ካሳሁን ዜና ያስነሣው ተቃውሞ ምንጩ ምንድን ነው? ዘፈንስ ኃጢአት ነውን? – ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

ወይ ፌስ ቡክ (መጽሐፈ ገጽ) እንዲያው ለቧልተኛውም፣ ለእብዱም፣ ለአስመሳዩም፣ ለአድር ባዩም፣ ለባለጌውም፣ ለምኑም እንደልቡ የሚፈነጭበት፣ የሚቀልድበት፣ የሚያብድበት፣ የሚባልግበት፣ የሚያስመስልበት ዕድል ሰጥቶ መራኮቻ መቀለጃ ባያደርገን እንዴት ጥሩ ነበር! ምን ይደረግ! ማኅበራዊ የብዙኃን መገናኛ (Social...

View Article
Browsing all 2265 articles
Browse latest View live