Quantcast
Channel: Amharic News – Medrek
Viewing all articles
Browse latest Browse all 2265

ነብሰ ገዳዮ የብአዲን ባለስልጣን ተፈታ (ዜና ባህርዳር)

$
0
0

አገኘሁ ተሻገር

አገኘሁ ተሻገር ይባላል የሰ/ጎንደር ዋና አሥተዳዳሪ ሁኖ እሥከ 2003ዓ.ም መጨረሻ ሰርቷል ። ከመለሥ ዜናዊ ጋር በመሞዳሞ በጎንደር በኩል ያለውን የኢትዮጵያን መሬታችን በአሽቃባጭነት ለሱዳን ሥለሸጠ ከህዋህት በሽልማትነት የትምህርት እድል ተሠጠው .

ትምህርቱን ሲጨርሥ የክልሉ የሥልጠናና ሱፐርቪዥን ም.ኃላፊ ሆኖ ተሾመ ከዚያም በእድገት የተማረበትን የአማራ ሥራ አመራር ኢንሥትቲዩት (የካድሬ ት.ቤት) ዋና ዳይሬክተር ሆኖ ተሾመ አሁንም እዛው ይሠራል የብአዴን ማእከላዊ ኮሚቴ አባልም እና የክልል ም/ቤት አባል ነው ።
መንጃ ፈቃድ ሳየረኖረው በድፍረት በማሽከርከር ባህርዳር ላይ አንድ ሰው ገድሎ በነጻ መለቀቁ ታውቋል።
የህች ነች ብአዲን

ልያ ፋንታ

The post ነብሰ ገዳዮ የብአዲን ባለስልጣን ተፈታ (ዜና ባህርዳር) appeared first on ሳተናው: Ethiopian Amharic News | Breaking News 24/7: Your right to know!.


Viewing all articles
Browse latest Browse all 2265

Latest Images

Trending Articles



Latest Images