Quantcast
Channel: Amharic News – Medrek
Browsing all 2265 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሁለቱ ጋዜጠኞች ክስ ሳይመሰረትባቸው ከሦስት ወር በላይ መታሰራቸውን ቤተሰቦቻቸው ገለጹ

የአናኒያ ሶሪ ባለቤትና የኤልያስ ገብሩ እህት ጋዜጠኞቹ በጹሑፍ ሐሳባቸውን ከመግለጽ ውጭ የሠሩት ወንጀል የለም ብለዋል። መንግሥት በበኩሉ የታሰሩ ካሉ ወይ ሞያው የሚጠይቀውን የጋዜጠኝነት ሥነ ምግባር ባለማክበራቸው ነው ወይም ጋዜጠኞች ባለመሆናቸው ነው ብሏል። ዋሽንግተን ዲሲ — አናንያ ሶሪና ኤልያስ ገብሩ የተባሉ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአብዛኞቹ ኢትዮጵያውያን የሆኑ 500 ሺ ስደተኞች በሱዳን እንደሚገኙ የአውሮፓ ህብረት አስታወቀ

ኢሳት (የካቲት 22 ፥ 2009) አብዛኞቹ ኢትዮጵያውያን የሆኑ ወደ 500ሺ አካባቢ የሚጠጉ የኤርትራና የሶማሊያ ስደተኞች በሱዳን እንደሚገኙ የአውሮፓ ህብረት አስታወቀ። ሰሞኑን ሱዳን በኢትዮጵያውያን እና ኤርትራዊያን ስደተኞች ላይ ፈጽማዋለች የተባለውን ኢሰብዓዊ ድርጊት ተከትሎ ለሃገሪቱ የሚሰጠውን የስደተኞች የገንዘብ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በባሕር ዳር ዩንቨርሲቲ ፖሊ ግቢ የማስጠንቀቂያ ወረቀት ተብትኖ አድሯል- ሙሉቀን ተስፋው

ዛሬ የካቲት 22 ቀን 2009 ዓም ማለዳውን መረጃ የላኩልን ሰዎች እንዳመለከቱት የወያኔ ግፍ ደግፈው ለሚንቀሳቀሱ የትግራይ ተማሪዎች ማስጠንቀቂያ አዘል መልእክት ተበትኖ ማደሩን ሰምተናል። በዩንቨርሲቲው ግቢ ሲበተን ያደረው ወረቀት የጽሑፍ ይዘት የሚከተለው ነው፤ ማስጠንቀቂያ ለትግራይ ተማሪዎች በትግራይ የአገዛዝ ስር...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሚድሮክ ሔሊኮፕተር ተከሰከሰ

በሚድሮክ ቴክኖሎጂ ግሩፕ ሥር ከሚተዳደሩት በርካታ ኩባንያዎች መካከል አንዱ የሆነው ትራንስ ኔሽን ኤርዌይስ (ቲኤንኤ) ኩባንያ ንብረት የሆነ ቤል 222U ሔሊኮፕተር፣ ቅዳሜ የካቲት 18 ቀን 2009 ዓ.ም. ከረፋዱ አራት ሰዓት ላይ አምስት መንገደኞች አሳፍሮ ከአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ወደ ሐዋሳ...

View Article

ከ152 ሚሊዮን ብር በላይ የውጭ ምንዛሪ አሳጥተዋል የተባሉ የቡና ነጋዴዎችና የመንግሥት ሠራተኞች ተከሰሱ

ሐሰተኛ ሰነድ ወይም ንግድ ፈቃድ በማቅረብና የብቃት ማረጋገጫ ባለሙያ ከሆኑ የመንግሥት ሠራተኞች ጋር በመመሳጠርና በጥቅም በመተሳሰር መንግሥት ከ152 ሚሊዮን ብር በላይ የውጭ ምንዛሪ እንዲያጣ አድርገዋል የተባሉ ቡና ነጋዴዎችና የመንግሥት ሠራተኞች፣ የካቲት 20 እና 21 ቀን 2009 ዓ.ም. ክስ ተመሠረተባቸው፡፡...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለሞ ኢብራሒም ሽልማት የሚመጥን አፍሪካዊ መሪ አሁንም አልተገኘም

በአፍሪካ የአመራር ስኬት ሽልማት ለመስጠት በማቀድ እ.ኤ.አ. በ2016 በዚሁ ዘርፍ ከሥልጣን የለቀቁ የአፍሪካ መሪዎችን ቢያወዳድርም፣ የወጣውን ከፍ ያለ ደረጃ በማሟላት የሚያሸንፍ መሪ አለመገኘቱን ሞ ኢብራሒም ፋውንዴሽን ማክሰኞ የካቲት 21 ቀን 2009 ዓ.ም. አስታወቀ፡፡ በቀድሞው የአፍሪካ አንድነት ድርጅት ዋና...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የታጋይ ጎቤ መልኬ ሞት፤ የነፃነታችን ኩራት! (ጎንደር ህብረት ለኢትዮጵያ አንድነት)

ለመብትና ለነጻነት የሚደረግ ትግል ከፍተኛ ዋጋ እንደሚያስከፍል የተማርነው፤ የታሪክ ማህደሮችን በማገላበጥ አይደለም። ክቡር ህይወትን፤ ለሕዝብ እና ለአገር ነፃነት አሳልፎ መሥጠት ከቅድመ አያቶቻችን፤ ጀምሮ፤ በኩራት እየወረስን ዘመኑን ዋጀን እንጂ። ለዘለዓለም በባርነት ከመገዛት፤ ለአገርና ለወገን ነጻነት፤ ህወታቸውን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአድዋ ጦርነት የመረጃ (Intelligence) ሚና (መስቀሉ አየለ)

በሃገርና በህዝብ ደህንነት ጥበቃ ሚኒስቴር ስር ፤ ሐምሌ 1973 ዓ.ም በታተመውና “ደህንነት” በተሰኘ መፅሄት ከገፅ 28 – 38 ከአድዋ ጦርነት በፊት ፣ በጦርነቱ ጊዜና ከጦርነቱ በኋላ በጣሊያንና በኢትዮጵያ ወገን የተካሄደውን የስለላ ስራ አስመልክቶ  “በአድዋ ጦርነት የኢንተለጀንስ ሚና” በሚል ርዕስ ስር...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሸፍጠኛው ጥያቄ ! ኢትዮጵያዊው ማን ነው?- ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

  ኢትዮጵያዊው ማን ነው? ፤ ኢትዮጵያዊነት ምንድን ነው? እጅግ ይገርማል ይደንቃል ፤ ኢትዮጵያዊነት ምን እንደሆነ ኢትዮጵያዊውም ማን እንደሆን ፤ አጠራጥሮ ደመነ? የኢትዮጵያዊው ኢትዮጵያዊነት ፤ ማንነቱና ምንነቱ ደብዝዞ እስኪያምታታ ፤ አስቸገረ መለየቱ ? ለዚህም ተዳርሰናላ ፤ ጭራሽ ጥያቄ እስኪያስነሣ? መሬት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዘመቻ አድዋ! (ፈትለ እና ወርቀ)  – አስራት አብርሃም

አስራት አብርሃም ፈትለ እና ወርቀ የተንቤን ገበሬዎች ናቸው። ሁለቱም አድዋ ዘምተዋል፣ ፈትለ እዚያ ሲሰዋ፣ ወርቀ በህይወት ተመልሰዋል። እንዴት ሊዘምንቱ እንደቻሉ እንዲህ በምናባዊ ወግ አምጥቼዋለሁ። ወርቀ፦ “ደጃዝማች ‘ለዘመቻ ተዘጋጁ’ ብለዋል።” ፈትለ፦ “ወየት ሊዘምቱ ነው?” ወርቀ፦ “አድዋ! ጥሊያን የሚባል...

View Article

ጋን ቢሆን ምንቸቱ -የማን ነው ጥፋቱ ? – ይገረም አለሙ

አምባሳደር ተስፋዬ አብዲ ከኢሳት ጋር ያደረጉትን ቃለ ምልልስ በኔት ወርክ ችግር  ምክንያት ዘግይቼ ነው ያዳመጥኩት፡፡ አምባሳደር ተብለው ይጠሩ አንጂ ያልዋሉበት ቦታ ያልሰሩት  የሥራ መስክ የለም፡፡ ከጀት አብራሪነት እስከ ደህንነት ሰርተዋል፣ከመከላከያ እስከ ውጪ ጉዳይ ብዙ ቦታዎችን አዳርሰዋል፡፡ በአብዮቱ አፍላ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ብአዴን ባህርዳር ጨርቃጨርቅ ፋብሪካን መጠቅለሉንና ዳሸን ቢራ በኪሳራ እየማቀቀ መሆኑን አስታወቀ

የካቲት ፳፫ ( ሃያ ሦስት )ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የብአዴን የልማት ድርጅት የሆነው ጥረት ከርፖሬት ሰሞኑን በዋና ስራ አስፈፀሚው አቶ ታደሰ ካሳ በሰጠው መግለጫ ፣ ኮርፖሬቱ በአሁኑ ስዓት በርካታ ፋብሪካዎችን በመያዝ በክልሉ ቀዳሚ መሆኑን እንዲሁም ከኢጣሊያ በኢትዮጵያውያን ለደረሰው ግፍ የደም ካሳ ክፍያ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአውሮፓ የስፖርት ሚዲያዎች የዘገቧቸው አበይት የዝውውርና ሌሎች ስፖርታዊ ወሬዎች

በ  ወንድወሰን ጥበቡ በዕለተ ሃሙስ የአውሮፓ የስፖርት ሚዲያዎች የዘገቧቸው አበይት የዝውውርና ሌሎች ስፖርታዊ ወሬዎች ስለ ሃሪ ኬን፣ ሉኬ ሻው፣ ዲያባላ፣ አንቶኒዮ ኮንቴ፣  ጆን ቴሪ፣ ዝላታን ኢብራሂሞቪች፣ አሌክሲ ሳንቼዝ ጉዳዮች እና ሌሎች ትኩስ የዝውውር ወሬዎች ተካተውበታል። ሀሙስ የካቲት 23፣ 2009 ዓ.ም...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ስለባንዳዎቹ እውነቱን ከጠየቃችሁማ ይሄው (ኤርሚያስ ቶኩማ)

ጀግናው ራስ አሉላ ኢትዮጵያውያንን ለዘመናት ከውጭ ወራሪዎች እየመጡ እንደፈለጉ ህዝቧን እንዲጨፈጭፉ ታሪካዊ ቅርሶቿን እንደፈለጉ እንዲዘርፉ ረዳት በመሆን ያገለገለው ከተከዜ በስተሰሜን ይገኙ የነበሩ ባላባቶች በተለይም ነገስታቱ ናቸው፡፡ ከእነዚህ ከተከዜ ማዶ ነገስታቶች መካከል አጤ ዮሐንስ ፣ ልጃቸው ራስ መንገሻ፣...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኦሮሞ ማህበረሰብ ላይ የተመዘዘዉ የወያኔ የበቀል በትር? – ሸንቁጥ አየለ

ከኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል እየተነሳ ከ12 በላይ በሚሆኑ የኦሮሚያ ወረዳዎች ላይ የጥቃት እርምጃ ስለሚወስደዉ እና ወረዳዎቹን ስለሚወረዉ ህገወጥ ሀይል የጀርመን ድምጽ ሰፊ ዘገባ አቅርቧል:: የጀርመን ድምጽ የኦሮሚያ ክልል ባለስልጣኖችን እያነጋገር ለመስማት የሚዘገንኑ ሀቆችን ሲያቀርብ ያደመጠ ኢትዮጵያዊ ሁሉ በወያኔ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የትግራይ ብሄርተኞች የአማራ እና የምኒልክ ጥላቻቸው ምንጩ ምንድነው?

ሰሞኑን አንድ በግርድፍ የተፃፈ እና ለማንበብ እግር እግር የሚልና ቋቅ የሚያስብል ፅሁፍ ተፅፎ ተመለከትኩኝ ። መቸም ከዛ አካባቢ ብቅ የሚሉት ሁሉ ፅሁፋቸው አይስብ ንግግራቸው Scratch እንዳደረገ ሲዲ ለጆሮ አይመች እነሱም አያፍሩም እኛም በይሉኝታ ዝም እያልናቸው ተቸገርን። ፅሁፉ ” ትግሬዎች ለምን አፄ ምኒልክን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ህዝብ የወደደውን ውደዱ – ለገሠ ወ/ሃና

በድጋሚ እንኳን ለ121ኛው የአድዋ ድል በዓል አደረሰን እንኳን በማግስቱ አመቱን ሙሉስ ብለውስ መቼ ይሰለቸኛል እኔ የምኒልክ ስለሆንኩ ዓመት አልጠብቅም ሁልጊዜው በውስጤ ኩራቴና ትምክህቴ አብሮኝ ነው የኔነቴ መሠረት ስለሆነ በኩራት አነሳዋለሁ የዘንድሮው የአድዋ ድል አከባበር በምድርም በሳይበርም ባስደናቂ ሁኔታ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከውስጥ አዋቂ የደርሰኝ መርጃ እንዲህ እንደሚከተለው ቀርቧል – ካርበኞች መንደር አሞራው ምንአለ ባሻ

ማፊያው ህወሀት ወያኔ የነጻነት አርበኞች ታጋዮችን በብአዴንና በመስሎቹ በብሔር አቀንቃኞች ሙሉ በሙሉ እጁን በማስገባት የማዳከም ሥራውን በመሥራት ላይ ይገኛል። ለምሳሌ ዱር ቤቲ ብለው የገቡትን ጀግኖች በተለያየ ዘመደ አዝማድጥቅማጥቅም በመደለል እርምጃውን አጥናክሮ ቀጥሎበታል፡በተለይ በሥራቱ ላይ ከፍተኛ ሥጋት ያመጡብኛ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአድዋን ትርጉም ለሚያቃልሉት የሹምባሽ ልጆችና የቁቤ ዋቆ ትውልድ – መስቀሉ አየለ

አስራ አራት የአፍሪካ አገሮች ከኮሎኒያልዝም ነጻ ከወጡበት ቀን ጀምሮ እስካሁኗ ሰዓት ድረስ የባርነት ግብር [Slavery Tax] ይከፍላሉ። ነገሩ እንዲህ ነው፤እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር በአስራ ዘጠኝ መቶ አምሳ ስምንት ጊኒ “ከፈረንሳይ ቅኝ ግዛት መውጫው ግዜ አሁን ነው፤ጊኒ ለጊኒያውያን” ባለች ግዜ ይኽ እርምጃ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

መሪራስ አማን በላይ በስድሳ አምስት ዓመታቸው አረፉ

ኢዛ (ዓርብ የካቲት ፳፬ ቀን ፳፻፱ ዓ.ም. Mar. 3, 2017)፦ የተከበሩት ባለታሪክ፣ ፈላስፋ፣ ባለመድኃኒት፣ የነገረ-መለኮት አዋቂ እና የ24 መጻሕፍት ደራሲ የነበሩትመሪራስ አማን በላይ ባደረባቸው ሕመም የካቲት ፳፬ ቀን ፳፻፱ ዓ.ም. (እ.ኤ.አ. ፌብሩዋሪ 17 ቀን 2017) በሎስ አንጀለስ ከተማ በተወለዱ በ65...

View Article
Browsing all 2265 articles
Browse latest View live