ህወሓት ኤርትራን ለማስቆረስ ለምን ጎመዠ? – ጋዜጠኛ ፍቃዱ በርታ
የዛሬ ሁለት ዓመት የካቲት 2007 ዓ/ም፣ አራት ኪሎ ከሚገኑት ካፉዎች በአንዱ በቀጠሮ ከተገናኘን ከአንድ ወጃጄ ጋር ማኪያቶ ይዘን ወግ ጀምረናል፡፡የመገናኘታችን መንስሄ የህወሐት 40ኛ ዓመት የምስረታ በዓልን ሰበብ ሆኖን፤ የድርጅቱን ታሪክ በሰፊው የሚዳስስ ተከታታይ ጽሑፍ በምሰራበት ፍቱን መጽሔት ላይ...
View Articleየኦሮሞ እና የአማራ የዘር ምንጭ ዶ/ር ፍቅሬ ቶሎሳን ለምን አስጨነቃቸው!? – ከተስፋዬ ባልቻ
ከተስፋዬ ባልቻ ብሬመን፣ ጀርመን “የኦሮሞ እና የአማራ እውነተኛው የዘር ምንጭ” በሚል ስያሜ ለገበያ የበቃዉን መጽሐፍ እና ከዚያም ይህንኑ መጽሐፍ ካነበቡ የታሪክ ተመራማሪዎችና መሁራን እንዲሁም ሌሎች አንባብያን ያቀረቡትን ጽሑፎች በትኩረከት ተከታትያለሁ። በተለይም የኢትዮጵያ ታሪክ ጽሑፍ ውስጥ ስማቸው የማይዘነጉትን...
View Articleየካቲት 1929 እና 1966
ከዚህ በታች ባለው ሣጥን ውስጥ የኢሜይል አድራሻዎን ያስገቡና “Subscribe” የሚለውን ይጫኑ፡፡ Enter your email address to receive notifications of new posts by email. Join 396 other subscribers Email Address
View Articleየኦሮሞ ብሄረተኞች ፕሮፌሰር ሃይሌ ላሬቦ ለምን እንዳጠቁ
የሪዮት ሜዲያ ቶክ ሾህ አቅራቢ፣ ቴዎድሮስ ጸጋዬና የቀድሞ የዝነኛዋ የአዲስ ነገር ጋዜጣ አዘጋጆች አንዱ የነበረው ታምራት ነገራ፣ ፕሮፌሰር ላሬቦ ለኢሳት በሰጡት ቃለ ምልልስ ዙሪያ ፣ የኢሳት መግለጫን እና የኦሮሞ ብሄረተኞችን በተመለከተ ያቀናበሩትን ዝግጅት እንደሚከተለው አቅርበናል። Reyot Media talk show...
View Article” ስማችሁ የለም “- ዲያቆን ዳንኤል ክብረት
ዲያቆን ዳንኤል ክብረት በሰማያዊው ዙፋን ዘንድ አንድ ውሳኔ ተላለፈ፡፡ «እነዚህየኢትዮጵያ ሰዎች ሃይማኖተኞች ናቸው፡፡ ስለዚህም ዓለም ከማለፉ በፊት አስቀድመው ተጠርተው ዋጋቸውን ሊቀበሉ ይገባል» የሚል፡፡ አንድ ሊቀ መልአክ እልፍ አእላፍ መላእክትን አስከትሎ ከሰማይ ሲወርድ ታየ፡፡ በኢትዮጵያ የሚኖሩ ሰዎችንም ሁሉ...
View Articleትግራይ ጥላቻ የነገሰበት፣ ፍቅር የሚሰቃይበት -ገለታ ጋሞ
ብር የጫኑ ነጮችን ይዤ የተለያዩ ቦታዎችን ማሳየት ነበረብኝ። ኢንቨስት ለማድረግ እየፈለጉ ነው። የተለያዩ የአገሪቱን ክፍሎች አይተናል። ስለሄድንባቸው ቦታዎች ሪፖርት ነገር አቀርብ ይሆናል። ግን ትግራይ ስንደርስ ባየሁት ነገር ተደነቅሁ ልበል? ጥላቻ ነግሷል። ጠዪዎቹ ንጉሶችና ጋሻ ጃግሬዎቻቸው አይታያቸውም። ሌላው...
View Articleአድማሱ “ዛፍ” በቆረጠበት ጊዜ – (የዩኒቨርሲቲው ሥነ ውበታዊ ክስመት)
“እና – እንደኔና እንዳንቺው የውበት ዐይኑ የታወረ፣ እግረ ኅሊናው የከረረ፤ ባሕረ ሐሳቡን ያልታደለ፣ የውበት ዐይኑ የሰለለ፣ ሰማይ ጨለማ ነው እንጂ አበባ እኮ አይደለም አለ፡፡ ያልታደለ፤…” (“እሳት ወይ አበባ”) “እና – እንደኔና እንዳንቺው የውበት ዐይኑ የታወረ፣ እግረ ኅሊናው የከረረ፤ ባሕረ ሐሳቡን...
View Articleበአሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ቁጥር ባለፉት 15 አመታት በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩ ተገለጸ
ኢሳት (የካቲት 10 ፥ 2009) በአሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ቁጥር ባለፉት 15 አመታት በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩን ሃገሪቱ ከአፍሪካ በሁለተኛ ደረጃ ላይ መቀመጧን አንድ ተቋም በጉዳዩ ዙሪያ ያካሄደውን ጥናት ዋቢ በማድረግ አርብ ይፋ አደረገ። እንደፈረጆቹ አቆጣጠር እስከ 2015 አም ድረስ ኢትዮጵያን ጨምሮ ከተለያዩ...
View Articleየወያኔዉ አገዛዝ በዚህ ዓመት ያቀደዉ የዉጭ ኢንቨስትመንት ማሽቆልቆሉን ብሉምበርግ ዘገበ
ናትናኤል ኃይለማርያም የኢትዮጵያ የዉጭ አገራት ኢንቨስትመንት እያሽቆለቆለ መሔዱን ብሉምበርግ ባወጣዉ ዘገባ አስታወቀ። በኢትዮጵያ በተቀጣጠለዉ ሕዝባዊ አመፁን ተከትሎ በተለይ በዉጭ አገር የኢንቨስትመንት ተቋማት ላይ በደረሰዉ አደጋ ምክንያት በተያዘዉ የበጀት ዓመት የዉጭ አገራት ኢንቨስትመንት በ6 ወራት ጊዜያት ዉስጥ...
View Articleየቁቤው ትውልድ ጉዳይ; – ሰርጸ ደስታ
ሰርጸ ደስታ ሰሞኑን የአቶ ለማን መገርሳን ንግግር ተከትሎ ትንሽ ከሌላው ጊዜ የተለየ በጎ አስተያየቶችን ከብዙ የኦሮሞ ተወላጅ ነን ከሚሉ ሰምቻለሁ፡፡ ይሄ አንድ ጥሩ ነገር ነው፡፡ ሆኖም አቶ ለማ የተናገሩትን አሁንም በራሳቸው ተርጉመው ሌላ የተንሸዋረረ ትንተና ሲሰጡም የተደመጡ አሉ፡፡ እነዚህ ወገኖች የአቶ ለማን...
View Articleዋ! አድዋ! – ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው
ዋ! አድዋ ፤ ያ ሑዳዴ መድፍን ፈንጅን (ደማሚት) ፤ በጎራዴ ባሕር ተሻግሮ ፤ የሐበሻን ምድር ቅኝ ሊገዛ ፤ ይሄ ደፋር! አንች አድዋ ፤ የበኩር ልጅ ላንቺ ውልደት ፤ ስንቱ ሲፈጅ ተፀንሰሽ ፤ ከውጫሌ ለደም መሬት ፤ ለአሞሌ እርግዝናሽ ፤ ዘጠኝ ወሩ ዓመታትን ፤ ማስቆጠሩ ክፉውን ቀን ፤ ይዞ አሳሩ ከብቱ እረግፎ...
View Articleእነ አባይ ወልዱ መቀሌ ላይ የኢትዮጵያን ወሰን ጨክነው ለመስጠት ከጠላት ጋር መከሩ – ልያ ፋንታ
አርቀው ባለማሰባቼው ምክንያት ዛሬ ስብሰባው የሚካሔድባትን ከተማ ነገ ብድራትን ከፋይ ለሆነው ለእግዚአብሔር ቅጣት አሳልፈው ሰጧት። ይህ ፎቶ ወደፊት በትውልድ ሁሉ የኢትዮጵያን ጥቅም የሸጡ ሰዎች ታሪካዊ ክህደት በተወሳ ቁጥር የሚቀርብ ይሆናል። ኃሞት አልባው በሳንባው የሚተነፈሰው የዛሬው ትውልድ እርስ በአርሱ...
View Articleከጎንደር ሕብረት (ጎሕ) ለኢትዮጵያ አንድነት የወጣቶች ግብረ ሃይል የቀረበ ጥሪ
የጎሕ መመስረት ምክንያቱ ወያኔ ለዘመናት አብሮ በፍቅር የኖረውን የቅማንትና የአማራ ወገናችንን ለእኩይ ተግባሩ ማሳኪያ አመች እንዲሆንለት በቦታ መካለል ምክንያት እራሱ ግፊት በማድረግ እርስበርስ ለማጫረስ የዘረጋው ተንኮል እንደሆነ ማስታወስ እንወዳለን። የጎሕ መመስረት ባስተላለፋቸው ይድረስ ለጎንደር ሕዝብ መግለጫወቹ...
View Articleበኢትዮጵያዊነትና በኢትዮጵያ ሀገራዊ ኣንድነት ላይ የተቃጣው ጦርነትና የአርበኞች ግንቦት 7 ሀገር ኣድን ትግል
ነዓምን ዘለቀ ነዓምን ዘለቀ ራሱን ህዝባዊ ወይኔ ሃርነት ትግራይ በማለት በሚጠራው የጸረ-ኢትዮጵያ መሰሪዎች አምባገነናዊ አገዛዝ ላለፉት ሃያ አምስት አመታት የዘለቀ ስቃይ እና ጥቃት ኢላማዎች የነበሩት የኢትዮጵያ አንድነትና ኢትዮያዊነት ብቻ ሳይሆኑ የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦችም በተናጠል እና በየተራ ግፍ እና...
View Articleለኢትዮጵያ አንድነት የወጣቶች ግብረ ሃይል የቀረበ ጥሪ – ጎንደር ሕብረት (ጎሕ)
የጎሕ መመስረት ምክንያቱ ወያኔ ለዘመናት አብሮ በፍቅር የኖረውን የቅማንትና የአማራ ወገናችንን ለእኩይ ተግባሩ ማሳኪያ አመች እንዲሆንለት በቦታ መካለል ምክንያት እራሱ ግፊት በማድረግ እርስበርስ ለማጫረስ የዘረጋው ተንኮል እንደሆነ ማስታወስ እንወዳለን። የጎሕ መመስረት ባስተላለፋቸው ይድረስ ለጎንደር ሕዝብ መግለጫወቹ...
View Articleምርጫ ቦርድ በሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች ውዝግብ ላይ ውሳኔውን አሳወቀ
ከግንቦት 2007 ዓ.ም ምርጫ ጀመሮ በሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር እና ከጠቅላላ ጉባዬ ቀጥሎ የድርጅቱ የበላይ አካል የሆነው የብሄራዊ ምክር ቤቱ አመራሮች መካከል በነበሩ አለመስማማቶች በፓርቲው የነበሩ እንቅስቃሴዎች መዳከማቸው ይታወቃል። በነሐሴ 2007 ዓ.ም ሰማያዊ ጠቅላላ ጉብዬውን አድርጎ ኢንጂነር ይልቃልን...
View Articleሪፖርተር-መንግሥት አሁንም የሕዝቡን የልብ ትርታ ያዳምጥ
ሕዝብ ለመንግሥት ያቀረባቸው በርካታ ጥያቄዎች አሉት፡፡ ቅደም ተከተላቸው ተጠብቆ የቀረቡት ጥያቄዎች በአግባቡ ምላሽ ያስፈልጋቸዋል፡፡ ከዚህ ቀደም በተደጋጋሚ የቀረቡ አቤቱታዎች ሰሚ ባለማግኘታቸው በተፈጠረው አመፅ፣ በአገሪቱ ምን ዓይነት ሰቆቃ ተከስቶ እንደነበር መቼም አይዘነጋም፡፡ ሕዝብና መንግሥት ሆድና ጀርባ ሆነው...
View ArticleHow do we deal with sociopathic tendencies in our society?
We Ethiopians both in and outside of Ethiopian have been advocating for a change of government there for some time. Well, obviously, we are frustrated not only with the government and its foreign...
View Articleወያኔ ወደ ደቡብ ሱዳን ሰራዊት እያስጠጋች ነው!
አሶሳ ጊዘን ለደቡብ ሱዳን ቅርብ የሆነች በጣም ሞቃታማ የወረዳ ከተማ ነች። በዚሁ በኩል ብዛት ያለው የወያኔ ሰራዊት ማታ ከ4:00 ሰዓት በኃላ የማቅረብ ስራ በ09/02 009 ዓ.ም ሰርቷል። በርግጥ ወደ ውስጥ ደቡብ ሱዳን ውስጥ ይግቡ ድንበሩ ላይ ይመሽጉ እያጣራን ነው። የስደተኞች ካምፕ እዚያው አካባቢ ይገኛል፡፡...
View Article