ካልተጠነቀቅን አፋፍ ላይ ነው ያለነው!!
ቁጥሮቹ አስገራሚ ናቸው – ማለቴ ለኢትዮጵያ። በ1997 ዓ.ም፣ (ከአስር ዓመት በፊት መሆኑ ነው…) የአገሪቱ ገበሬዎች ጠቅላላ የእህል ምርት 119 ሚሊዮን ኩንታል ነበር። አምና ደግሞ፣ 236 ሚሊዮን ኩንታል። እነዚህ፣ የማዕከላዊ ስታትስቲክስ ኤጀንሲ ቁጥሮች… ስህተት ይሆኑ እንዴ? ሊሆኑ አይችሉም ለማለት አስቸጋሪ...
View Articleከ9ሺህ በላይ ፈላሻ ሙራዎች ወደ እስራኤል ሊጓዙ ነው
ከ25 ዓመታት በላይ ከኢትዮጵያ ወደ እስራኤል ለመጓዝ እየጠበቁ ያሉ በተለየ ፈላሻ ሙራ ተብለው የሚጠሩት ቤተ እስኤላውያን ወደ “ቅድስት አገራቸው” እንዲመጡ የእስራኤል መንግሥት ወሰነ፡፡ እስኤል እንደገቡም የአይሁድ እምነትን በተመለከተ የተሃድሶ ትምህርት እንደሚሰጣቸው ተመልክቷል፡፡ በእስራኤል ያሉ እና ሌሎች...
View Articleክፋት በዛ
ክፉ ቀን ብዙ ክፉ ምግባሮች ይዞ ይመጣል። በቀይሽብር ወቅ በመቀሌ ከተማ ያጋጠመ አንድ የክፉ ምግባር ምሳሌ ነበር። ዘስላሰ የተባለ ወጣት በፀረ ደርግነት ተጠርጥሮ የቀይ ሽብር ሰለባ በመሆን በባዛር እየተባለ የሚታወቀውና አሁን በስሙ ዘላሰ የተሰየመው የአፄ ዮሐንስ ቤተ መንግሥት ፊትለፊት የሚገኝ አደባባይ ይረሸናል።...
View Articleየአፋር ክልል ነዋሪዎቹ ስለድርቁ እና ረሃቡ ይናገራሉ፡፡
Enter your email address to follow this blog and receive notifications of new posts by email. Join 7,830 other followers The post የአፋር ክልል ነዋሪዎቹ ስለድርቁ እና ረሃቡ ይናገራሉ፡፡ appeared first on Medrek.
View Articleበብራዚል ሰዓት ዕላፊ ያሳወጀ የሰው አውሬ ታየ»
Enter your email address to follow this blog and receive notifications of new posts by email. Join 7,830 other followers The post በብራዚል ሰዓት ዕላፊ ያሳወጀ የሰው አውሬ ታየ» appeared first on Medrek.
View Articleበፓሪሱ የሽብር ጥቃት አንድ አሸባሪ አንዲት ሴት ላይ ሊተኩስ ሲል መሳሪያው አልሰራ ስላለው የሴቲቱ ሕይወቷ በአስገራሚ...
Enter your email address to follow this blog and receive notifications of new posts by email. Join 7,830 other followers The post በፓሪሱ የሽብር ጥቃት አንድ አሸባሪ አንዲት ሴት ላይ ሊተኩስ ሲል መሳሪያው አልሰራ ስላለው የሴቲቱ ሕይወቷ...
View Articleየፓሪሱ ጥቃት ዋና አቀናባሪ መገደሉ ተረጋገጠ
የአርብ ዕለቱን ጥቃት አቀናባሪ እንደሆነ የሚታመነው አብድልሃሚድ ባውድ ከትናንት ጀምሮ በፓሪስ ሰሜናዊ ዳርቻ በሚገኘው በቅዱስ ዴኒስ አካባቢ በተደረገው አሰሳ መገደሉን ቢቢሲ ዘግቧል ። በዛሬው እለትም አስክሬኑ በሰሜናዊ ፓሪስ መገኘቱ ነው ተነገረው። የ27 አመቱ ቤልጂየማዊ ወጣት በእጣት አሻራው መለየቱንም ፖሊስ...
View Articleየፌደራሉ የመጀመሪያ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ችሎት በመምህር ግርማ ወንድሙ መዝገብ ላይ ፖሊስ በአምስት ቀናት ውስጥ...
Enter your email address to follow this blog and receive notifications of new posts by email. Join 7,829 other followers The post የፌደራሉ የመጀመሪያ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ችሎት በመምህር ግርማ ወንድሙ መዝገብ ላይ ፖሊስ በአምስት ቀናት...
View Articleጌቶች እና ሌሎች
ባገራችን አብዛኛው ዜጋ ለቀን ጉርስና ላመት ልብስ ሲታገል የሚኖር ነው፡፡ ጌቶች ደግሞ አማርጠው ይበላሉ፡፡ አማርጠው ይለብሳሉ፤ በለስ ሲቀናቸው ደግሞ የሃያ አምስት ሚሊዮን ብር ቪላ ይቀልሳሉ፡፡ እንዲያም ሆኖ ደግሞ መከበርና መደነቅ ይፈልጋሉ፡፡ ሰው ምንም በስጋው ቢመቸው በሌላው ተመዝኖ እንደቀለለ ሲሰማው ደስተኛ...
View Article“ገበሬው ነፃነት ካላገኘ ችጋር ሁልጊዜ በኢትዮጵያ ይኖራል” ፕሮፌሰር መስፍን
* “ችጋር የሰው ልጅ እንደ ማገዶ እንጨት ተለብልቦ የሚያልቅበት የውርደት ሞት ነው” ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (Institute of Development Research) ሥር ከ1967 ዓ.ም. ጀምሮ ለ10 ዓመታት ያህል በ102 የኢትዮጵያ አውራጃዎች ላይ ምርምር አድርገው ስለ ድርቅ...
View Article10 የኩላለት በሽታ ምልክቶች
በዳንኤል አማረ ©ኢትዮጤና) የሽንት ስርዓት መዛባት/መቀየር የመጀመሪያው የኩላሊት በሽታ ምልክት የሽንት ሥርዓት መለወጥ ነው፡፡ መለወጥ ስንል የሽንት መጠን እና ሽንትዎን የሚሸኑበት የጊዜ ልዩነት ነው፡፡ ሌሎች ለውጦች የሚከተሉትን ያጠቃልላል፦ ሌሊት ሽንት ለመሽናት ደጋግመው መነሳት ለመሽናት መቸኮል ከተለመደው ጠቆር...
View Articleከ1500 በላይ የአይሲስ አባላትን የገደለው እና በኢራቅ የሞት መልአክ በመባል በሀገሪቱ እንደጀግና ስለሚቆጠረው ስለአቡ...
Enter your email address to follow this blog and receive notifications of new posts by email. Join 7,870 other followers The post ከ1500 በላይ የአይሲስ አባላትን የገደለው እና በኢራቅ የሞት መልአክ በመባል በሀገሪቱ እንደጀግና ስለሚቆጠረው...
View ArticleVile Xenophobic tensions rising as six Ethiopian refugees slaughtered in...
We must remove ticks and place them outside in the sun. We ask foreign nationals to pack their belongings and be sent back.” Zulu chief Zwelithini’s March 2015 infamous hate speech that sparked...
View Articleየኢትዮጵያ ጉዳይ
በጀርመን አገር የሚታተመው “የኢትዮጵያ ጉዳይ” መጽሔት በሚከተሉትና መሰል ጉዳዮች ላይ በማተኮር በአማርኛና በእንግሊዝኛ ታትሟል፡፡ ሙሉውን መጽሔት ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ፡፡ ርሃብ በድንገት የሚከሰት የተፈጥሮ አደጋ አይደለም የወያኔ የዘር ክትባት የዘር ፖለቲካ በኢትዮጵያ የወያኔን የዘር ፖለቲካ ለመበጣጠስ ጊዜው...
View ArticleHistory repeats itself after 30 years in Ethiopia
At present over 5 million people are affected by drought in the dictatorial Ethiopian regime (Ethiopian People’s Revolutionary Democratic Front). The intensity of the drought is in many ways similar...
View Articleበህወሃት/ኢህአዴግ አገዛዝ ባለሥልጣናት “ተዘርፈናል” – የሳውዲ ባለሃብቶች!
የሳውዲ ባለሃብቶች እነሱ “የኢትዮጵያ ባለሥልጣናት” ያሏቸው አንዳንድ የህወሃት/ኢህአዴግ ሹሞች መሬታቸውንና መሣሪያዎቻቸውን የዘረፏቸው መሆኑን በማስታወቅ ክስ አሰሙ፡፡ ህዳር 15 ቀን 2008 ዓም በወጣው ታዋቂው የሳውዲ ጋዜጣ አረብ ኒውስ በኢትዮጵያ ባለው አገዛዝ አንዳንድ ባለሥልጣኖች መሬታቸውን እየተቀሙ በደልና...
View Articleችጋር በሰው ዘር ላይ የሚፈጸም ወንጀል ነው
አለም እጅግ በሰለጠነበት በዚህ ክፍለ ዘመን፣ የሰው ልጅ በእውቀትና በቴክኖሎጂም በመጠቀበት ወቅት በሚሊዮኖች የሚገመቱሰዎች የሚላስ የሚቀመስ አጥተው፣ ሰማይና ምድሩ ተዳፍኖባቸው ከሞት አፋፍ የሚደርሱበትና ከፊሉም የሚሞቱበት አገርና ስፍራ ቢኖር እንደ ኢትዮጵያ ያሉ ማሕበራዊ ፍትሕ የተጓደለባቸው፣ ሙሰኝነት መረን...
View Articleፖሊስ የቤተሰብ አባላትን እየጠረነፈ ነው
ከዚህ በታች ባለው ሣጥን ውስጥ የኢሜይል አድራሻዎን ያስገቡና “Subscribe” የሚለውን ይጫኑ፡፡ Enter your email address to receive notifications of new posts by email. Join 151 other subscribers Email Address The post ፖሊስ የቤተሰብ...
View Articleፖሊስ መምህር ግርማ ወንድሙን በተጨማሪነት በግድያ ወንጀል መጠርጠሩን ገለጸ
መምህር ግርማ ወንድሙ በተጠረጠሩበት የማታለል ወንጀል የተፈቀደው ዋስትና ላይ የመርማሪ ፖሊስ ይግባኝ ውድቅ ተደረገ። የአዲስ አበባ ፖሊስ የምርመራ ቡድን ከተጠርጣሪው ቤት ያገኘሁት ስምንት ሲም ካርድ ላይ እንዲጣራ ለኢትዮ ቴሌኮም ልኬ ውጤት እየጠበኩ ነው፤ ሌላ ተጠርጣሪም ስላለ ያን ለመያዝ የ14 ቀን የጊዜ ቀጠሮ...
View ArticleWell over half of all the illegal migrants slated for deportation in Sweden...
Enter your email address to follow this blog and receive notifications of new posts by email. Join 7,870 other followers The post Well over half of all the illegal migrants slated for deportation in...
View Article