የ“ሞጋቾቹ” ድራማ ደራሲና ፕሮዱዩሰሯ ባለመግባባት ተለያዩ
Enter your email address to follow this blog and receive notifications of new posts by email. Join 7,870 other followers The post የ“ሞጋቾቹ” ድራማ ደራሲና ፕሮዱዩሰሯ ባለመግባባት ተለያዩ appeared first on Medrek.
View Articleመምህር ግርማ በተጠረጠሩበት የግድያ ክስ የሟች አስከሬን በድጋሚ እንዲመረመር ታዘዘ
Enter your email address to follow this blog and receive notifications of new posts by email. Join 7,869 other followers The post መምህር ግርማ በተጠረጠሩበት የግድያ ክስ የሟች አስከሬን በድጋሚ እንዲመረመር ታዘዘ appeared first on...
View Articleችጋርና የእውቀት ችጋር
በፈረንጆች ባህል እውቀት ሥልጣን ነው፤ እንዲያውም እውቀት ኃይል ነው ይላሉ፡፡ በኢትዮጵያ ባህል እውቀት ሥልጣን የለውም፤ እንዲያውም ሥልጣን እውቀት ይመስለናል፡፡ በ1951 ዓ.ም. በትግራይ ችጋርን በዓይኔ አይቻለሁ፤ በጆሮዬ ሰምቻለሁ፤ በአካሌ ቀምሼዋለሁ፤ ጠኔ ይዞኝ ተደግፌ ወደቤቴ ገብቻለሁ፡፡ በመቀሌ ያየኋት...
View Articleአንድ:- ከመጠምጠም መማር ይቅደም
በፌስቡክ የምንሰባሰበው ለመወያየት፣ አንዱ ከሌላው እንዲማር፣ መረጃዎችን በነጻነት እንድንለዋወጥ፣ ይህንን ሁሉ በማድረግ ራሳችንን ለማሻሻል፣ የእኛ መሻሻል እየተራባና እየተባዛ የአገርና የሕዝብ መሻሻል እንዲሆን፣ ከተቻለንም ከአገራችንና ከሕዝባችን አልፈን የምንታይ የዓለም አካል እንድንሆን መስሎኝ ነበር፡፡ ሳየው...
View Articleስለ ችጋር
• ችጋር ምንድን ነው? ሰፊ ቦታንና ብዙ ሕዝብን የሚሸፍን፣ ለረጅም ጊዜ የሚቆይ፣ ምንም የሚላስ የሚቀመስ ጠፍቶ እንስሳት (ሰውንም ጨምሮ) ዕለት በዕለት የራሳቸውን አካል እስኪያልቅ ድረስ “እየበሉ” በመጨረሻም የሚሞቱበት ሁኔታ ነው፤ ረሀብ አካል ሲዳከም አካልን ለመገንባት የሚደረግ ጥሪ ነው፡፡ • ችጋር የሚያጠቃው...
View Article“አብዮቱና ትዝታዬ” ሲያከራክር ዋለ
* ደርግ የረሸናቸው የንጉሡ ባለሥልጣናት 60 አይደርሱም ተብሏል * መፈንቅለ መንግሥቱ ቢሳካ ኖሮ ኤርትራ ከመገንጠል ትድን ነበር? * በዓሉ ግርማ መገደሉን ኮሎኔል ፍስሃ በመጽሐፋቸው ይፋ አድርገዋል በደርግ ዘመን በተለያዩ የኃላፊነት ቦታዎች ላይ ያገለገሉትና በመጨረሻም የአገሪቱ ምክትል ፕሬዚዳንት የነበሩት ሌተናል...
View Articleየመምህር ግርማ ወንድሙ አዲሱ የግድያ ወንጀል መጠርጠር ክስ ከየት መጣ? |የጋዜጠኛ ታምሩ ገዳ ትንታኔ በድምጽ
Enter your email address to follow this blog and receive notifications of new posts by email. Join 7,870 other followers The post የመምህር ግርማ ወንድሙ አዲሱ የግድያ ወንጀል መጠርጠር ክስ ከየት መጣ? | የጋዜጠኛ ታምሩ ገዳ ትንታኔ በድምጽ...
View Articleእናንተ እውነትን የምትደባብቁ ነግ በኔ በሉ!!
ከዚህ በታች ባለው ሣጥን ውስጥ የኢሜይል አድራሻዎን ያስገቡና “Subscribe” የሚለውን ይጫኑ፡፡ Enter your email address to receive notifications of new posts by email. Join 150 other subscribers Email Address The post እናንተ እውነትን...
View Articleፈረንሳይ እስከ 160 የሚሆኑ መስጊዶችን ልትዘጋ ነው!
በመጪው ጥቂት ወራቶች ፈረንሳይ እስከ 160 የሚጠጉ መስጊዶችን ለመዝጋት መወሰኗ ተሰማ፡፡ የአገሪቱ ከፍተኛ ኢማም እንዳሉት በሥራ ላይ በዋለው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መሠረት ጽንፈኛ አመለካከት የሚያራምዱ የእምነት ቦታዎች መዘጋት አለባቸው፡፡ በኅዳር ወር መጀመሪያ አካባቢ በፓሪስ የተከሰተውን ጥቃት ተከትሎ እስካሁን...
View Articleገዳይ ና ገዳይ ና! !
(አሌክስ አብርሃም)ጦር ሜዳ ላይ ነው,,,,, ጀኔራሉ,,,ልብሱ በደም ተጨመላልቆ,,,, በአንድ እጁ የተቆረጠ የሰው እግር በሌላኛው እጁ ሳንጃ ይዞ በታላቅ ጀግንነት ከጠላት ቀጠና ወደራሱ ወታደሮች ተመለሰ,,,,, ወታደሮቹ ሲጠፋባቸው ወይ ሙቶ አልያም ተማርኮ ይሆናል ብለው ተጨንቀው ስለነበር ሲያዩት ደስ...
View Articleአማራ የሚባል ዘመድ አለ ወይስ የለም?
ፕ/ር ጌታቸው ኃይሌ መግቢያ፤ መጀመሪያ ለመግቢያ ያህል፥ “ዘመድ” የሚለውን ቃል እንዴትና ለምን እንደተጠቀምኩበት ላስረዳ። “ዘመድ” ማለት “ወገን” ማለት ነው። በእንግሊዝኛ “kin, family, tribe” ማለት ነው። በየሊቃቸው የሚመሩ የተለያዩ የመላእክት ሠራዊት “ዘመድ” ወይም “ነገድ” ነው የሚባሉት”–ዘመደ...
View Articleአንጀት የሚበሉ ጠቅላይ ሚኒስትር!
የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5 The post አንጀት የሚበሉ ጠቅላይ ሚኒስትር! appeared first on Medrek.
View Articleየአቶ ዠ የልማታዊ አርቲስትነት ደብዳቤ
የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5 The post የአቶ ዠ የልማታዊ አርቲስትነት ደብዳቤ appeared first on Medrek.
View Article“ሙስሊሞች አብዛኞቹ የአይሲስና ሌሎች ሽብርተኛ ቡድኖች ደጋፊዎች ናቸውበማለት ለአሜሪካ ፕሬዚዳንትነት የሚወዳደሩት ትሩምፍ...
California, by suspected ISIS sympathizers and the day after President Barack Obama asked the country not to “turn against one another” out of fear. Republican presidential front-runner Donald Trump...
View Article“ትግራይ ወረዳ ውስጥ ያለ የመንግሥት አሰራር በኦሮሚያ ውስጥ … ይገኛል”
ከዚህ በታች ባለው ሣጥን ውስጥ የኢሜይል አድራሻዎን ያስገቡና “Subscribe” የሚለውን ይጫኑ፡፡ Enter your email address to receive notifications of new posts by email. Join 153 other subscribers Email Address The post “ትግራይ ወረዳ ውስጥ...
View Articleተቃውሞ በዝምታ
* እስካሁን አምስት ሰዎች ሞተዋል ኢትዮጵያን በነጻ አውጪ ስም እየገዛ ያለው የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግምባር (ህወሃት) ጋዜጠኝነት “አሸባሪነት” በመሆኑ መረጃ እንደልብ ባይገኝም ከተለያዩ የማኅበራዊ ገጾች የተገኘው ዜና እንደሚያመለክተው የተማሪዎች ሰላማዊ የዝምታ ተቃውሞ ዛሬም ቀጥሎ ውሏል፡፡ እንደሚነገረው ዘገባ...
View Article«Al-Shamiyya Front የተባለ የሶሪያ አማፂ/ተቃዋሚ ታጣቂዎች ግንባር ለፅንፈኛው አሸባሪ ISIS ምርኮኞች እጅግ...
Enter your email address to follow this blog and receive notifications of new posts by email. Join 7,872 other followers The post «Al-Shamiyya Front የተባለ የሶሪያ አማፂ/ተቃዋሚ ታጣቂዎች ግንባር ለፅንፈኛው አሸባሪ ISIS...
View Articleዐይናችን ተከፍቷል ህሊናችን ነቅቷል
የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5 The post ዐይናችን ተከፍቷል ህሊናችን ነቅቷል appeared first on Medrek.
View Articleወያኔ በራሱ ወጥመድ
ራስን ሳያታልሉ ሌላውን ማታለል አይቻልም፤ ለራስ ካልዋሹ ለሌላ ሰው መዋሸት አይቻልም፤ ዞሮ ዞሮ ወደቤት እንደሚባለው ዞሮ ዞሮ ማታለልም ሆነ ውሸት ማደሪያ ሲያጡ ወደቤታቸው ይመለሳሉ፤ ያኔ ፈጣሪና ፍጡር ይፋጠጣሉ፤ ፍጡር የማታለያ ልብሱን አውልቆ በዓለም ፊት ራቁቱን ይቆማል፤ በከመረው ውሸት መጠን ነቀፌታ ተሸክሞ...
View Article