“ሰው አይደለም ! …” አለኝ
ገና ቁጭ እንዳልኩኝ ቀጥሮኝ እንዳገኘኝ እከሌ ጨርሶ «ሰው አይደለም!» አለኝ ምነው? ምን አ’ረገህ ? «ሰው አይደለም!» ስልህ እኮ! ምን አ’ረገህ? «ሰው አይደለም!» አልኩህ። ቢራችንን አዘን በዝምታ ቆየን እንደገና ደግሞ ሳሉን እየሳለ አንገቱን ነቅንቆ «ሰው አይደለም!» አለ። ሰው ይመስላል አልኩኝ ስሜቱን...
View Articleየህወሃቱ ሹም ራሳቸውን በራሳቸው ካዱ
በአዲስ አበባ ከተማ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ሀና ማርያም፣ ፉሪ፣ ማንጎ ጨፌ ሌሎች በክፍለ ከተማው ስር ባሉ መንደሮች ከቤት መፍረስ ጋር በተያያዘ የሰው ሕይወት መጥፋቱ ይታወሳል፡፡ ሁለት ፖሊሶችና አንድ የወረዳው ሥራ አስፈጻሚ ህይወታቸው እንደጠፋ በይፋ ቢነገርም የዚያኑ ያህል ከዚህ ጋር በተያያዘ የተለያዩ መረጃዎች...
View Articleየአዲስ አበባ ቀላል ባቡር “እየቀለለ” ነው!
ጠቅላላ ወጪው 475 ሚሊዮን ዶላር እንደሆነ የተነገረለት የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር በብልሽት ምክንያት ግማሽ ያህል ባቡሮቹ እንደማይሰሩ ተነገረ፡፡ የባቡሩ ፕሮጀክት ከመጠናቀቁ በፊት ሥራው እንዲጀመር ህወሃት/ኢህአዴግ ግፊት አድርጎ ነበር፤ የቀላል ባቡር ፕሮጀክት የፖለቲካ ውሳኔ ነው፤ ቀላል ባቡሩ “እየቀለለ ነው”...
View Articleበአገር ስላለው ሁኔታ አጭር ዘገባ – #ግርማ_ካሳ
ሐምሌ 4 ቀን 2008 ዓ.ም – በዛሬ እለት በጎንደር ኮሎኔል ደመቀ ፍርድ ቤት መቅረብ ነበረበት። ሆኖም በፍርድ ቤቱ ብዙ ሺህ ስለነበረ ዳኞቹ ፈርተው፣ ዛሬ ሳያቀርቡት ቀርተዋል።፡በጎንደር የደብረጹዮን ቴሌ ኔትዎርክ ዘግቷል። – በአርማጭሆ ታጣቂዎች እሰር ቤቶችን አጋይተው በዚያ የነበሩትን እስረኞች አስፈትተዋል።...
View Articleየጎንደር ዜና ዛሬ ሐምሌ 4 – ሙሉዓለም ገ/መድህን
#ሰበርመረጃ#ጎንደርሐምሌ04(ሙሉዓለም ገ/መድህን) ዕኩለ ቀን ላይ አልፎ አልፎ ይሰማ የነበረው የተኩስ ድምጽ በአሁን ሰዓት ቁሟል(9:20) በጥዋት የጀመረው አፈሳ ግን ተጠናክሮ ቀጥሏል።በከተማዋ ውስጥ በዋናነት አፈሳ የሚካሄድባቸው አካባቢዎች ቀበሌ 18 ኮለኔል ደመቀ...
View Articleበመጪው ቅዳሜ – በመላ ኦሮሚያ ሰላማዊ ሰልፍ ይካሄዳል
ባለፈው ሰንበት በአማራ ክልል ጎንደር ከተማ በአስርታት ሺዎች የሚቆጠር ህዝብ ሰላማዊ ሰልፍ ወጥቶ ወያኔን ተቃውሞ በሰላም ወደ ቤቱ ተመለሰ። በጣም ጥሩና ታሪካዊ ሰልፍ ነበር። በእለቱ ከጥቂት ሰዓታት በኋል ግን በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሀረርጌ አወዳይ ከተማ ወጣቶች ሰልፍ ወጥተው በአጋዚ አልሞ ተኳሾች 26ቱ ቆስለው...
View Articleይህንን ደነዝ ተመልከቱት
ላለፉት 40 አመታት ነፍጠኛ የሚለው ታርጋ ለማንኛው ማህበረሰብ ተለጥፎልት በቀጥታና በተዘዋዋሪ የዘር ማጥፋት ወንጀል ሲፈጸምበት እንደነበር ግልጽ ነው። ዛሬ በይፋ ላንደዬና ለመቼረሻ ግዜ ነፍጠኛን ማጥፋት አለብን ብሎ ከህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ ( ወያኔ ) መሪ አንዱና ዋናኛው ከሆነው ቴድሮስ አድሀኖም በአማራ...
View Articleየጎንደር እና የባህር ዳር ዉሎ(ነሐሴ 4) – [ግርማ ካሳ]
ዛሬ በባህር ዳር ይደረጋል የተባለው ሰልፍ ሳይደረግ ቀርቷል። ሰልፉ አቶ በረከት ስሞን ትላንት በጎንደር ያደረጉትን አይነት (ወጣቶች በድንጋይ አዳራሹን የደበደቡበት) በባህርዳር ለማድረግ አስበው ስለነበረ፣ ያንን በመቃወም የነበረ ሲሆን፣ አቶ በረከትም ሰልፍ እንዳይቀሰቀስ በመስጋት፣ የባህር ዳር ጉዟቸዉን ሰርዘው፣...
View Articleበወሎ በጎጃምና በሸዋ የሚደረጉ ሰልፎችን በተመለከተ – [ግርማ ካሳ]
በቀድሞ የጎጃም ክፍለ ሃገር በሆነችው በታሪካዊቷ ከተማ ደብረ ማርቆስና በሌሎች የጎጃም ከተሞች፣ በታላቂቴ ደሴና በመላው ወሎ፣ እንዲሁም በአጼ ዘረያእቆብ ከተማ በደብረ ብርሃንና ሌሎች የሸዋ ከተሞች ሰለማዊ ሰልፎች ለማድረግና ድምጹን ለማሰማት ህዝቡ እየተንቀሳቀስ እንደሆነ ይታወቃል። በባህር ዳር እና በጎንደር...
View Articleመስቀልና መጽሐፍ ቅዱስ የያዙት ቄስ ቆስለው ታሰሩ (ዳዊት ሰለሞን)
ቄስ ዳንኤል አብርሃም ይባላሉ፡፡ የአገልግሎት ልብሳቸውን ለብሰው በአንድ እጃቸው መስቀል በአንደኛው መጽሐፍ ቅዱስ በመያዝ ባሳለፍነው ሳምንት በምዕራብ ኦሮሚያ ወለጋ ውስጥ በምትገኘው መንዲ ከተማ የሚገኙ ሰዎችን ከፊት እየመሩ ለፍትህ፣ ለዕኩልነትና ለነጻነት አደባባይ ተገኙ፡፡የመንግስት የጸጥታ ኃይሎች ቄሱንና...
View Articleኢትዮጵያ የማናት?? -vከፍተኛ ወታደራዊ ሹመት የተሰጣቸዉ የኢፌደሪ መከላከያ አባላት
1. ብ/ጀ ያይኔ ስዩም ገ/ማሪያም (ትግሬ)2. ” ኣታክልቲ በርሄ ገ/ማሪያም(ትግሬ)3. ” ፍስሀ በየነ ስዩም(ትግሬ)4. ” ጉኡሽ ጽጌ ወ/ገብኤል(ትግሬ)5. ” ገ/ኪዳን ገ/ማሪያም ያአቢዩ(ትግሬ)6. ” ማሀሾ ሃጎስ ስዩም(ትግሬ)7. ” ገብሩ ገ/ማሪያም ወልድ(ትግሬ)8. ” በሻህ ገ/ሚካኤል ኪ/ማሪያም(ትግሬ)9. ”...
View Articleወልቃይት የማን ነው? የማይረባ ጥያቄ ነው ይላሉ ፕ/ር መስፍን ወልደ ማርያም
አንድ በነገረ አስተሳሰብ ወይም በአስተሳሰብ ሕግ (ሎጂክ) ትምህርት ላይ አንድ የማስታውሰው ምሳሌ አለ፤ ‹‹ሚስትህን መደብደብ ትተሃል ወይ?›› የሚል ጥያቄ ነው፤ ጥያቄው የሚነሣው ጠያቂው አውቃለሁ ብሎ ከያዘው እውቀት ወይም እምነት ነው፤ ስለዚህም ጠያቂው የሚፈልገው ጥያቄ ለማስተላለፍና መልስ ለማግኘት አይደለም፤...
View Article“ጸጥታ አስከባሪው” ህወሃት/ኢህአዴግ ጸጥታው ሊገመገም ነው
ከዚህ በፊት ሆኖ የማያውቅ በሚመስል ሁኔታ ኢትዮጵያ በህወሃት/ኢህአዴግ ዘመን ዓለምአቀፋዊ ዕውቅና ያገኘች አስመስሎ የሚያወራው ህወሃት “ጸጥታ አስከባሪ ነኝ” እያለ በአፍሪካ ሳይጠሩት አለሁ የሚለውን ያህል አሁን ደግሞ በተራው በአገር ውስጥ ህዝብን ጸጥታ በመንሳት ሊገመገም መሆኑ ተነገረ፡፡ “በኢትዮጵያ ሰላም...
View Articleወልቃይት የማን ነው? የማይረባ ጥያቄ!
አንድ በነገረ አስተሳሰብ ወይም በአስተሳሰብ ሕግ (ሎጂክ) ትምህርት ላይ አንድ የማስታውሰው ምሳሌ አለ፤ ‹‹ሚስትህን መደብደብ ትተሃል ወይ?›› የሚል ጥያቄ ነው፤ ጥያቄው የሚነሣው ጠያቂው አውቃለሁ ብሎ ከያዘው እውቀት ወይም እምነት ነው፤ ስለዚህም ጠያቂው የሚፈልገው ጥያቄ ለማስተላለፍና መልስ ለማግኘት አይደለም፤...
View Articleጀግና ውለጅ እባክሽ !
የምሁር መሃይም – ተባይ አላዋቂ፤ የመሃይም ኩፍስ – አስመሳይ አዋቂ፤ የጅብ ባለ ጊዜ – ታፋ መራጭ ከሽንጥ፤ ያንበሳ ልክስክስ – ልፋጭ የሚያላምጥ የቁራ ዕርግብ መሳይ – ሠላምን አብሳሪ፤ የፈረስ አዝጋሚ – የግመል ሰጋሪ፤ ንጹህ ሰው ታሳሪ – በፈጠራ ወንጀል፤ ፍርደ ገምድል ዳኛ – ፈራጅ በቂም በቀል፤ የባዕድ...
View Article“ትውልድ አምጿል!”
“ሕዝቡን ካፈንከው እና ከመቃወም ሌላ አማራጭ ካሳጣኸው ይፈነዳል፤ ወጣቱ በሙሉ ዓመጽ ላይ ነው፤ ትውልድ አምጿል”፡፡ “(ትግሉን) በአንድ ጥላ ሥር እያስተባበርን ነው”፡፡ የኒውዮርክ ታይምስ ጋዜጠኛ JEFFREY GETTLEMAN በኢትዮጵያ ያለው ወቅታዊ ሁኔታ በተነተነበት ጽሁፍ ላይ የጠቀሳቸው ሁለት ግለሰቦች...
View Articleኢህአዴግ ወደ ወታደራዊ አገዛዝ ሊቀየር ይችላል
በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች እየተካሄደ ያለው የሕዝብ እምቢተኛነት ያሰጋው የኢህአዴግ አገዛዝ በይፋ ወታደራዊ አገዛዝ ለማወጅ ዕቅድ እንዳለው እየተሰማ ነው። ህወሃት ወታደራዊ አገዛዝን ለማወጅ አማራጭ መንገድ የያዘው “አጋር” በሚላቸው ድቃይ ድርጅቶቹ ላይ ያለው እምነት እየተሟጠጠና የቀድሞው ታዛዥነታቸው በመመናመኑ...
View Articleየዋዜማ አቋም እና ጥሪ በወቅታዊው የኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ
“የዋዜማ አቋም እና ጥሪ በወቅታዊው የኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ” በሚል ርዕስ የዋዜማ ሬዲዮ ይፋ ያደረገውን መግለጫ የጎልጉል ኤዲቶሪያል ቡድን ተወያይቶበታል፡፡ ጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ ከተቋቋመበት ዓላማና ከሚከተለው የአስተሳሰብ መስመር አንጻር የዋዜማ መልዕክት አብሮት የሚሄድ በመሆኑ የቀረበውን ወቅታዊ ጥሪ ከነሙሉ ዓላማ...
View Articleወልቃይትን ለባለቤቱ ህዝብ ለመመለስ ህወሃት እየመከረ ነው
* “ብልጡን ባለ ራዕይ መሪ” ክፉኛ ናፍቋል! የትግራይ ነጻ አውጪ ግንባር /ህወሃት/ አመራሮች ሰላማዊ ተቃዋሚዎችን ከመግደልና ከማስገደል እንዲታቀቡ ታዘዋል። ግድያው የሚቀጥል ከሆነ ከወትሮው በተለየ ርምጃ እንደሚወሰድ ተነግሯቸዋል። “ወልቃይትን ለባለቤቱ ህዝብ ብንመልስ ይሻላል” በሚሉና “አንመልስም” ሲሉ በሚቃወሙ...
View Articleወልቃይትን በኢትዮጵያዊነት መነፅር
ምሁርን መተቸት ይቻላል? ይቻላል እንደምትሉ በማመን መቀጠሌ ነው። አዎ ደሞም የሚቻል ይመስለኛል። በኛ ሀገር ነውር ሆኖ የሚያስቀጣው መንግስትን መተቸት እንጂ በሌላው ማንኛውም ሰው ሃሳብ ላይ ሃሳብ ቢሰጡ ክፋት የለውም። እርግጥ ከፖለቲካ ውጭም ቢሆን መተቻቸት የለመድነው ባህል ስላልሆነ ሲተች የሚወድ ብዙ ሰው የለም።...
View Article