ላለፉት 40 አመታት ነፍጠኛ የሚለው ታርጋ ለማንኛው ማህበረሰብ ተለጥፎልት በቀጥታና በተዘዋዋሪ የዘር ማጥፋት ወንጀል ሲፈጸምበት እንደነበር ግልጽ ነው። ዛሬ በይፋ ላንደዬና ለመቼረሻ ግዜ ነፍጠኛን ማጥፋት አለብን ብሎ ከህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ ( ወያኔ ) መሪ አንዱና ዋናኛው ከሆነው ቴድሮስ አድሀኖም በአማራ ህዝብ ላይ ጦርነት እንደመንግስት መታውጁን እየነገረን ነው። በይፋ እኛ እንኑር እናተን እናጣፋችሁ ከማለት የበለጠ ምን ዘረኝነት አለ።?
![woyanew min]()
Mikias Dawit