የታሪክ አምድ ነባራዊ፣ ምድረ-ህይወት ፍልስፍና፣
መውጣት መውረድ፣ የዓለም ህግ፣ የተፈጥሮ ገጽ ሆነና፣
ጊዜ ክፉ፣ ጊዜ ደጉ..፣ እጥፍ-ዘርጋ፣ ዘመም-ቀና..፣
አንዴ ጽልመት..፣ አንዴ ብርሃን..፣ ባለታሪክ፣ ባለዝና፤
ስትወድቂ..፣ ስትነሺ..፣ በዘመናት ጉዞሽ ሂደት፣
ለዚህ ደረስሽ፤ እልልልል! ሁለት ሺ ሰባት ዓመት!
(ሙሉውን ግጥም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ)
<!–
–>
The post መልካም አዲስ ዓመት! appeared first on Medrek.