Quantcast
Channel: Amharic News – Medrek
Browsing all 2265 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ተራዛሚው የኦሮሚያ ድርቅ እና ያዘለው አደጋ!

በኦሮሚያ በሦስት ዞኖች ብቻ 241 ት/ቤቶች ተዘግተዋል፤ 114,751 ተማሪዎች ትምህርታቸውን አቋርጠዋል! በቦረናና በጉጂ ዞኖች 127,010 ከብቶች በዘንድሮው ድርቅ ሞተዋል! ድርቅ ከፍ ሲልም ችጋርና ረሃብ ለኢትዮጵያ ተጠባቂ የስጋት ምንጭ ሆነው እንደቀጠሉ ዘመናት ተቆጥረዋል፡፡ በተለይም ባለፉት ሃምሳ ዓመታት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያ ጉዳይ እጅግ አደገኛ የሚባል ደረጃ ደርሷል። ምን ይደረግ? (የጉዳያችን ወቅታዊ ሃሳብ)

የኢትዮጵያ ሰራዊት፣ ኢትዮጵያዊነት የሚሰማችሁ የስርዓቱ አካላት፣የተቃዋሚ ኃይሎች እና መላ ህዝብ ኢትዮጵያ መንግስት እንዲኖራት በቶሎ መነሳት ይጠበቅባቸዋል ባለ ሰባት ነጥብ ሃሳቦች ቀርበዋል። ጉዳያችን /Gudayachn  መጋቢት 27፣2009 ዓም (April 5,2017) NEW PROPOSAL IN AMHARIC TO...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

‹የዐማራ ገበሬዎች ተጋድሎ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መራዘም ምክንያት ሆኗል›› IRIN

ሙሉቀን ተስፋው ብራና ሬዲዮ – Branna Radio፤ መቀመጫውን በስዊዘርላንድ ያደረገው የተባበሩት መንግሥታት የተቀናጀ የዜና አውታር (IRIN) በዐማራ ገበሬዎች ተጋድሎ ላይ ሰፋ ያለ ትንታኔ ይዞ ወጥቷል፡፡ የዜና አውታሩ በሰሜን ኢትዮጵያ ያለው የዐማራ ገበሬዎች ተጋድሎ ለአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ አራት ወራት መራዘም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከጎንደር ወደ ዋልድባ የተጓዙ ጎንደሬዎችን የትግራይ ክልል ዋልድባ አላስገባም በማለት በተነሳ ፀብ የሰባት ሰዎች ሒዎት...

በእለተ መድኃኒተ አለም ሰው መግደል? ዋልድባ ገዳም የጎንደር ክፍለሀገር አካል ሆና ከመቆየቷም በላይ ለረዥም ዘመን የቆዮው የዋልድባ ማህበር ጎንደር ላይ ተቋቁሞ ይገኛል። የማህበሩ አባል ሲሞትም ቀብሩም ዋልድባ አሁን ድረስ ይፈፀማል ። የጌታችን መዳህኒታችንን የመድኃኒተ አለምን አመታዊ በዕል ለማክበር ከጎንደር ወደ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአህዮች ሥጋ ለውጭ ገበያ በመቅረቡ የሀገራችን ምጣኔ ሀብት ሊሽመደመድ ነው! – ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

በተለይ ከተሜው አህያን ሲያስባት ጥቅም ያላት እንስሳ መስላ አትታየውም፡፡ ከዚህም የተነሣ ይመስለኛል አህያ የሚለውን ቃል ከባድ ስድብ መስደቢያ አድርጎ ይጠቀምበታል፡፡ ከዚህ ቀደም አባ ገብረሐና የዐፄ ቴዎድሮስ አገልጋይ ከነበረው ብላት ሐድጎ ጋር በነበራቸው ቁርሾ የተነሣ ሐድጎን አድጎ (አህዮ) እያሉ፡፡ ትግሬ...

View Article


ሆነና ነገሩ የተገላቢጦሽ ፣ አህያ ወደ ቤት ውሻ ወደ ግጦሽ – ይገረም አለሙ

አበው መሆን ያለበት ቀርቶ የማይሆነው ሲሆን ፣ ያለ አባቱ ያለወግ ሥርዓቱ የሆነ ነገር ሲያጋጥማቸው የሚገልጹበት ይህ አባባል ተቀዋሚ ተብሎ ለተሰለፈው ግን ምን ለምን እንዴት? አንደሚወም ለማያውቀው ቢያወቅም በወሬ እንጂ በተግባ  ለማይገኘው ወገን ድርጊት በጣሙን ገላጭ ይመስለኛል፡፡ ድርጊት እየጠቀሱና ማስረጃ እያጣቀሱ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሁዳዴ ጾም የአህያ ልኳንዳ! – ክንፉ አሰፋ

  “ደሳለኝ” ተብሎ ስለሚጠራው አህያ፤ በወያኔ ሜድያ የተተረከልን ታሪክ መሳጭ ነው። እነሱ  ጫካ ውስጥ በነበሩበት ወቅት፣ አስገደ ገብረስላሴ በ45 ብር ገዝቶ ለወያኔ ማጓጓዣ ይሆን ዘንድ አበረከተ። ይህ  “ደሳለኝ”  የሚባለው አህያ ከባድ ጭነት እየተሸከመ ያገለግላቸው ነበር። በአንድ ወቅት በጦርነት ተሸነፉና ይዘውት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቤተ ክርስቲያንም ፈረሰ

ሐራ ዘተዋሕዶ በፈረሰችው የቅ/አርሴማ ቤተ ክርስቲያን ጉዳይ: ፓትርያርኩ፥ የአ/አበባ ከተማ ከንቲባን አሳሰቡ፤ የደንብ ማስከበር ጽ/ቤቱ፥ ቀኖናን ጥሷል፤ ምስጢራትን ደፍሯል፤ ንዋያተ ቅድሳትን መዝብሯል ደብሩ፣ በወረዳው ሥራ አስፈጻሚ እና በደንብ ማስከበር ጽ/ቤቱ ሓላፊዎች ላይ ክሥ መሠረተ ተመሳጥሮ በማፍረሱ፥ ግንባር...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ኢጂኣኦ” – የቻይናና አህያ ፍቅር – ቻይና በዓመት 4 ሚሊዮን የአህያ ሌጦ ትፈልጋለች

“አህያ ሲጠፋ እህል ማን ሊሸከም ነው? ሴት?!” የአህያ ሥጋና ቆዳ ንግድ እንደ ህገወጡ የአውራሪስ ቀንድ ንግድ እንዳይሆን ተሰግቷል “አህያ ልባችን ነው። አህያ ህልውናችን ነው። አህያ ቤተሰባችን ነው። አህያ ውለታውና ተግባሩ ተዘርዝሮ የሚያልቅ አይደለም። ገዢዎቻችንም ቢሆኑ የአህያን ጥቅም በአግባቡ ያውቁታል።...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጵያን ለመጉዳት በአሜሪካ ኮንግረስ አባላት ሴራ ጠነሰሱ ይላሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆነው ከተሾሙ ስድስተኛ ወራቸውን...

ለዳያስፖራ አባላት መኖሪያ የአዲስ አበባ አስተዳደር መሬት በፍጥነት እንዲያቀርብ ተጠየቀ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆነው ከተሾሙ ስድስተኛ ወራቸውን እያገባደዱ የሚገኙት ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ የአፈጻጸጸም ሪፖርታቸውን ለፓርላማ ባቀረቡበት ወቅት፣ የተወሰኑ የአሜሪካ ኮንግረስ አባላት ኢትዮጵያን ለመጉዳት ያቀረቧቸው ሁለት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ወታደራዊ ካምፖችንና የመንግሥትን ተቋማት ለማውደም ሲንቀሳቀሱ ተይዘዋል የተባሉ ግለሰቦች ተከሰሱ

ከወታደሮች ካምፕ የጦር መሣሪያ በመዝረፍና በጦር መሣሪያ የተደገፈ አመፅ ለማካሄድ በማሰብ አዋሽ ሦስተኛ፣ አራተኛ፣ አምስተኛ፣ ስድስተኛና ሰባተኛ የሚገኙ የጦር ካምፖችን ለማውደም በመንቀሳቀስ ላይ እያሉ በቁጥጥር ሥር ውለዋል የተባሉ ሦስት ግለሰቦች፣ ሰኞ መጋቢት 25 ቀን 2009 ዓ.ም. ክስ ተመሠረተባቸው፡፡ የፌዴራል...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የባሕር ዳር ዓባይ ድልድይ መዘጋትና የሕዝብ ብሶት – ሙሉቀን ተስፋው

 የፋሲል ከነማን ለመደገፍ ጎንደር ሒደው የታሰሩ ሰዎች ቤተሰቦች ለችግር ተጋልጠዋል፤ የዓባይ ድልድይ መዘጋት ሕብረተሰቡን ለከፋ ችግር እንደዳረገው ተገለጸ፡፡ በባሕር ዳር ከተማ ያለውን የዓባይ ድልድይ ለማደስ ነው በሚል ከጥቂት ሣምንታት በፊት ድልድዩ እንደተዘጋ የሚናገሩት አስተያየት ሰጪዎች ወደ ሥራ ቦታና ወደ ቤት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዘሪሁን ተሾመ ማነው ? ጭንብሉ ሲገለጥ – መስቀሉ አየለ 

  ይኽ ሰው በአሁኑ ሰዓት በነጌታቸው አሰፋ አንጃ በኩል “ገኖ” የወጣ የፖለቲካ ቀመር አድራጊ ፈጣሪ ሆኖ ብቅ ብሏል። አገር ሲያረጅ ጃርት ያበቅላል አይነት መሆኑ ነው። የዚህን ሰውዬ ትክክለኛ ሰብዕና በመጠኑም ቢሆን ለአንባቢያን “ከፍቶ ማሳየቱ” በጣም ወቅታዊ ነው። ዘሪሁን ተሾመ ደ ዘሪሁን ተሾመ ደብረዘይት በሚገኘው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኤፍሬም ማዴቦ ንግግር ሲፈተሽ (ቬሮኒካ መላኩ)

ለዚህ መጣጥፍ መነሻ የሆነኝ የአርበኞች ግንቦት ሰባት ንቅናቄ አመራር አቶ ኤፍሬም ማዴቦ በአውስትራሊያ ሜልቦርን አደረገው የተባለው ” የወልቃይት ማንነት የሚወሰነው በመንግስት ወይም በሌላ አካል ሳይሆን በወልቃይት ህዝብ ነው ” በማለት ጋዜጠኛ ደረጄ ሃብተወልድ በኩራት ፅፎ በመመልከቴ ይሄን ፅሁፍ ለመፃፍ ምክንያት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአማራ ፖለቲካ ለህብረብሄራዊያን መልስ ስለመሆኑ

ምስጋናው አንዱዓለም የአማራውን አለማቀፍ ብሔራዊ ትግል ለመፈታተን በርካታ ወገኖች ያለ የሌለ አቅማቸውን እየተጠቀሙ ይመስላል። “በብሄር መደራጀት ቁምጥና” ነው እያሉ በቁምጥና ስም ገንዘብ ከሚሰበስቡት አድሀሪያን ሀይላት ጀምሮ የአማራው ነጻ መውጣት የእነሱ ፖለቲካዊ አጀንዳ አዘቅት መውረድ መስሎ የሚታያቸው ሌሎች...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

‹‹ታስሬ ስንቅ አላቀበለችኝም›› በማለት እናቱን የገደለው በእስራት ተቀጣ

ነዋሪነቱ ምስራቅ ሀረርጌ ዞን ኮምቦልቻ ወረዳ ቡርቃ ነገያ ቀበሌ ገ/ማህበር ቡሎ መንደር ውስጥ ነዋሪ የሆነው ባሩዲን አብዲላሂ ሀሰን ቀደም ሲል በሰው አካል ላይ ጉዳት ማድረስ ወንጀል ተከሶ የጥፋተኝነት ውሳኔ ተሰጥቶት ምስራቅ ሀረርጌ ዞን ማረሚያ ቤት ታስሮ ይቆያል:: በደተጋጋሚ ጊዜ የምበላው ምግብ እንድታመጣልኝ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የልብ ድካም – በዶ/ር አቤል ጆሴፍ

አንዴ አበሾች ከበዉ የአሜሪካን ኳስ (American football) ጨዋታ ሲያዩ ቆይተዉ ከተለያዩ በህዋላ አንዱ ግዋደኛቸው ከተኛበት ሞቶ ተገኘ፤ ይህም በሆነ ጊዜ ሁሉም በድንጓጤ ትላንት ከኛ ጋር ነበር፤ ሲዝናና ሲጫወት እንደነበርና ምንም አይነት የህመም ስሜት እንዳለነበረዉ ነገሩን። ይሁንና ሰዉየዉ ወደ ስልሳወቹ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የበጋዉ መብረቅ” ደማቅ ታሪክ አኑረው ተለዩን !!! (ይድነቃቸው ከበደ)

እሳቸው ለቤተሰባቸው የመጨረሻ ልጅ ሆነው የተወለዱት ከዛሬ 96 ዓመት በፊት በጥር ወር 1913 ዓ.ም ነው። “ጃገማ” በኦሮምኛ ሀይለኛ ወይም ብርቱ እንደማለት ነው። አዎ እኚህ ሰው የእውነትም ብርቱና ሀይለኛ ነበሩ፣ ሀይለኝነታቸው በተወለዱ በ15 ዓመታቸው እንቢ-ለሀገሪ በማለት ወራሪውን የባድ ጦር ፊለፊት የተጋፈጡ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ወያኔዎች በዯመ-ነፍስ ከሚኖሩ እንስሳትና ነፍሳት አይሻለም ፤ ምክንያቱም የዛሬን ብቻ እንጂ የትሊቱና የነገን ማሰብ...

የሕይወትን ወይም የመኖርን ትርጉም የምናውቀው ሞት ስሊሇ ነው ፣የወጣትነትን ትርጉም የምናውቀወ እርጅና ስሊሇ ነው ፣ የጨሇማን ትርጉም የምናውቀው መብራት ስሊሇ ነው ፣የሇሉትን ትርጉም የምናውቀው የቀን ፀሐይ ስሊሇ ነው ፣ ዴሃን- ዴሃ መሆኑን የምናውቀው ሃብታም ሰሊሇ ነው ፣ የሰነፍ ተማሪ ሰነፍና የሚታወቀው በቱጉህ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የዝምታ ዋጋው ስንት ነው የሞራል ልዕልናስ ድንበሩ የት ላይ ነው

ለአቡነ ማቲያስ መስቀሉ አየለ በአስራ ዘጠኝ ሃያዎቹ መጀመሪያ ላይ ከአንደኛው የአለም ጦርነት ፍርስራሽ ውስ ጥ ገና በቅጡ ያልወጣው የሶቪዬት ቦልሸቪክ አብዮት ከነበረው አስከፊ የአገሪቱ ኢኮኖሚ ጋር እንዴት ተጣጥሞ መሄድ እንዳለበት ሊረዳው ከባድ ፈተና ሆኖበት ነበር።በወቅቱ ዋነኛ የሶቪየት ኤምፓየር የስንዴ ቀበቶ (ዊት...

View Article
Browsing all 2265 articles
Browse latest View live