ዛሬ የግብይት እቀባውን በመጣስ በተንቀሳቀሱ የህዝብ ማመላልሻ እና የጭነት ተሽከርካሪዎች ላይ እርምጃ ተወስዷል። በሾፌሮችም ሆና በተሳፋሪዎች ላይ አደጋን እንዳይደርስ ጥንቃቄ ተደርጓል። ሾፌሮችም ሆናችሁ ተሳፋሪ ቢያንስ ለድህንነታችሁ ስትሉ ለሚቀጥሉት አምስት ቀናት በኦሮሚያ ውስጥ ከመንቀሳቀስ እንድትቆጠቡ በድጋሚ አትብቀን እንመክራለን።
#OromoProtests “ጂግጂጋ ምንም ጫት አልገባም። የሶማሌ ህዝብ እንደሚረዳልን እርግጠና ነን። የክሉሉ ፕረዝደንት አብዲ ኢሌ ብቻውን መቃም ከፈለገ ትላንት በለገሰላቸው 10 ሚሊዬን ብር ከትግራይ ያስመጣ” የ አወዳይ ጫት ላኪዎች ቀልድ