ሰሞኑን ገበያ ላይ የሚውለውን የቴዎድሮስ ካሳሁንን አልበም (የዘፈን ጥራዝ) በተመለከተ ጥብቅ መልዕክት! – ሠዓሊ አምሳሉ...
እንደምታውቁት በዚህ ዘመን የሥነኪን (በዘልማድ የሥነጥበብና የኪነጥበብ) ሥራዎች ገበያ ሆን ተብሎ የሕገወጦች ሲሳይ እንዲሆን በማድረግ ጉልበት እውቀት ገንዘባቸውን አፍስሰው የደከሙት ከያኔያንና አሳታሚዎች ከገበያ ውጭ እንዲሆኑ ከስረው እንዲጠፉ ሲደረግ የመኖሩ ነገር የአደባባይ ምሥጢር ነው፡፡ በዚህም ምክንያት ሥነኪን...
View Articleኢትዮጵያ የተያዘችባቸው ካንሰሮች – ያየያየ ይልማ
በአለም የጤና ድርጅት ፍቺ መሰረት ካንሰር ፤ በዛ ያሉ ጤናማ ያልሆኑ የሴሎች እድገት ሲሆን ፤ (Cancer is a group of diseases involving abnormal cell growth with the potential to invade or spread to other parts of the body.) ይህም ጤናማ...
View Articleሕወሓቶችና የአጋር ድርጅት አመራሮች እየተናከሱ ነው (ተንሳኤ ራዲኦ)
በአባይጸሃዬ የሚመራው የፖሊሲ ምርምር ማዕከል ያቀረበውን ጥናት ሃይለማሪያም ደሳለኝ ውድቅ ማደረጉ በመካከላቸው ያለው ክፍፍልና አለመግባባት የደረሰበትን ጡዘት ደረጃ ያመለክታል ተብሎአል። የህወሃት ቁንጮ የነበረው መለስ ዘናዊ በሞት ከተለየ ወዲህ በህዝባዊ ወያኔ ሃሪነት ትግራይና በአባል ድርጅቶቹ አመራሮች መካከል...
View Articleአቶ ለማ ተናገሩ ግን ….- #ግርማ_ካሳ
“ስለ አዲሱ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዘዳንት፣ አቶ ለማ መገርሳ አንዳንድ ነገር እሰማለሁ። እስቲ ፕሬዘዳንቱ ተናገሩ ፣ ወይም አደረጓቸው የተባሉትን አንድ ሁእት ሶስት ነጥቦችን ጀባ በሉን..” ብዬ ነበር። አንድ የቪዲዮ ክሊፕ አገኘሁ። አቶ ለማ ለኢንቬርስተሮች ያደረጉትን ንግግር የያዘ ። “ፍትህን ነው መጀመሪያ ማስፈን...
View Articleኢሕአዴግ ያንዣበቡበትን ብዥታዎች አጥርቶ ወደ ጤንነት መመለሱን ጠቅላይ ሚኒስትሩ አስታወቁ
በብሔራዊ ድርጅቶች አመራሮች መካከል ጥርጣሬ ተከስቶ እንደነበር ይፋ አድርገዋል መጠራጠሩ ቀጥሏል የሚል መረጃ ካለ በቀጣይ እንደሚገመገም ጠቁመዋል ገዥው የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢሕአዴግ) አንዣበውበት የነበሩ ውስጣዊ መደናገሮችን በማጥራት ወደ ጤናማነት መመለሱን፣ የግንባሩ ሊቀመንበርና...
View Articleፎረም 65፦ የቴዲ አፍሮ ሚና
ባለፈው ሳምንት ቴዲ አፍሮ የለቀቀው “ኢትዮጵያ” የተሰኘው ነጠላ ዜማ በማህበራዊ ሚዲያ ሰፊ ትኩረት ስቦ ሲያወያይና ሲያወዘግበን ቆይቷል። በፍረም 65 የቴዲ አፍሮን ሚና በሚምለከት ከአቶ ግርማ ጉተማ እና ከአቶ ግርማ ካሳ ጋር አጭር ውይይት እናደርጋ… ፎረም 65፦ የቴዲ አፍሮ ሚና The post ፎረም 65፦...
View Articleየኔታ መስፍን ወልደ ማርያም የዘመን ዕንቁ! የትውልድ ዋርካ!! 87ኛ ዓመት
መግባቢያ! የሀገረ-ኢትዮጵያ የእውቀት አደባባይ በአስፈሪ ዝምታ ተውጧል። ምሁራኖቻችን ከህዝባዊ ተዋፅኦ አፈግፍገዋል። የአደባባይ ምሁራን ቁጥር ከዕለት ወደ ዕለት በመናመን ላይ ባሉ ብርቅዬ የዱር እንሰሳት መመሰል ከጀመረ ዓመታት አልፈዋል። ቁጥራቸው የበዛ ምሁራን አገዛዙ በፈጠረው የጥቅመኝነት ፖለቲካ ጥላ ስር መጠለል...
View Articleየኔታ መስፍን ወልደ ማርያም የዘመን ዕንቁ! የትውልድ ዋርካ!! 87ኛ ዓመት
መግባቢያ! የሀገረ-ኢትዮጵያ የእውቀት አደባባይ በአስፈሪ ዝምታ ተውጧል። ምሁራኖቻችን ከህዝባዊ ተዋፅኦ አፈግፍገዋል። የአደባባይ ምሁራን ቁጥር ከዕለት ወደ ዕለት በመናመን ላይ ባሉ ብርቅዬ የዱር እንሰሳት መመሰል ከጀመረ ዓመታት አልፈዋል። ቁጥራቸው የበዛ ምሁራን አገዛዙ በፈጠረው የጥቅመኝነት ፖለቲካ ጥላ ስር መጠለል...
View Articleአቶ አሰፋ ጫቦ ማን ነበሩ? (ጣይቱ የባህል ና የትምህርት ማህከል)
አስፋ ጫቦ አቶ አሰፋ ጫቦ ከአባቱ ከጫቦ ሣዴ ሃማ ያሬና ከእናቱ ከማቱኬ አጀን ከተራራ አናት ላይ ከሚገኝ ሜዳማ ቦታ ላይ ጨንቻ ከተማ ነው የተወለደው፡፡ከጋሞ ሰንሰለት ተራራዋች አንዱ ጫፍ ላይ የሚገኝ ጠረጴዛ ነው ይላታል ጨንቻን ሲገልጣት ከ2-6ኛ ክፍል እዚያው ጨንቻ የተማረ ሲሆን በዘጠኝ ዓመቱ የጨንቻ ገብርዔል...
View Articleየቀድሞ የአማራ ክልል የደህንነት ኃላፊ በርካታ ምስጢሮችን ዘረገፉ |ልደቱ አያሌውን ጨምሮ ማታ ማታ ስለሚታሰረውና ቀን...
“የአገር ውስጥ ደህንነት ሀላፊ የነበረው ወልደስላሴ በደህነት ውስጥ ቅጥል ስሙ ኦሮሞ ገዳይ እንደውም የሕወሃት አባላት የሆኑት …ገዳይ ነው የሚሉት” “ዒላማ የተደረጉ እስረኞች መርዝ እንዲሰጣቸው ይደረጋል የውሻ መግደያን ጨምሮ ሚሰጡት መርዞች ሶስት አይነት ናቸው” “የትግራይ ተወላጅ የሆኑ ባለሃብቶች የንግድ...
View Articleፖለቲካም እንደ ሳይንስና እንደ ሂሳብ መታየት ያለበት ወይስ ሳይንሰ-አልባ ! – ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር)
ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) ሚያዚያ 24፣ 2017 መግቢያ ፖለቲካን በሚመለከት ከሂሳብ አንፃር ሳይሆን ከሳይንስ አንፃር ብቻ ለመጻፍ ሳወርድ ሳወጣ፣ አቶ ካሳሁን ነገዎ የኤስ ቢኤስ ጋዜጠኛና ቃለ-መጠይቅ ጠያቂ እ.አ በ03.04.2017 ዓ.ም በፖለቲካና በሂሳብ መሀከል ስላለው ግኑኝነት የሂሳብ አስተማሪና ተመራማሪ ለሆኑት...
View Articleደሙ ነው ሃበሻ / ግርማ ቢረጋ
The post ደሙ ነው ሃበሻ / ግርማ ቢረጋ appeared first on ሳተናው: Ethiopian Amharic News | Breaking News: Your right to know!.
View Articleጠቅላይ ሚኒስትራችንን በዚህች ትንሽ አጋጣሚ ዕንወቅ – ነፃነት ዘለቀ
እንደአካሄድ ጠቅላይ ሚኒስትሩን የማያውቅ ወይም ለማወቅ የማይጓጓ ዜጋ መኖር የለበትም፡፡ ምክንያቱም ጠቅላይ ሚኒስትር ማለት ከእያንዳንዱ ዜጋ ልብ ውስጥ መጥፋት የሌለበት የሁሉም አለኝታና ከአባትና እናት የማይተናነስ ቦታ ያለው ነውና፡፡ አንድ ዕድለኛ ቤተሰብ ውስጥ እናትና አባት ይኖራሉ፡፡ አንዱ ቢጎድል ከሁለት አንዱ...
View Articleየህብር ሬዲዮ ሚያዚያ 15 ቀን 2009 ፕሮግራም
ለክርስትና ዕምነት ተከታይ አድማጮቻችን ዕንኳን ለዳግማይ ትንሳዔ በዓል አደረሳችሁ <… የኢትዮጵያው አገዛዝ የራሱን ወንጀል ለመሸፈን ያቋቋመው የሰብዓዊ ከሚሽን ያቀረበው ሪፖርትበየትኛውም ሕጋዊ መድረክ ዛሬም ዕድል ተገኝቶ ወይም ነገ በፍትሕ አደባባይ ቢቀርብ ተቀባይት የሌለው ነው።ሪፖርቱ ዋናውን ተጠያቂ አካል...
View Articleየፈንጅ ጥቃት በጎንደር ዛሬ ደርሷል – አስናቀው አበበ
ቁጥር 11 የፈንጅ ጥቃት በጎንደር ዛሬ ደርሷል። ቀበሌ 03 ፊት ሚካኤል አካባቢ በሎጅ ፋሲል አቅራቢያ ነው ፍንዳታ እንደደረሰ መረጃ ያለን። አካባቢው በፍጥነት በወታደር ተጥለቅልቋል። ወሬው እንዳይሰማ እየጣሩ ነው። ሰው በሰፈሩ እንዳይንቀሳቀስ ታግዷል። በማሰርም ላይ ናቸው። ወያኔ የከተሞች ቀን ብሎ ጎንደር ውስጥ...
View Articleየደህንነቱ ሰው በህብር ራዲዮ – በ ታመነ በአምላኩ
አቶ አያሌው መንገሻ በወያኔ በበአለ ፋሲካ ሰሞን ከህብር ራዲዮ ጋር ያደረጉትን ቃለ ምልልስ አዳመጥኩት፡፡ አቶ አያሌው የደህንነት ሰው መሆናቸው ብቻ ሳይሆን በተለያዩ መምሪያዎች ውስጥ በተለያየ የኃላፊነት ደረጃ ሀያ አመት ያህል የሰሩ መሆናቸው ልዩ ያደርጋቸዋል፡፡ ይህም በመሆኑ በዘመነ ወያኔ የተሰሩ ብዙዎቹን ነገሮች...
View Article“ጋንታይናው” ‹ጋትዬ› አሰፋ ጫቦ
እውቁ ፖለቲከኛና አንጋውፋ ምሁር አቶ አሰፋ ጫቦ አረፉ። አቶ አሰፋ በማራኪ ተናጋሪነታቸው እና አንደበተ ርቱዕነታቸው የሚታወሱ የሕግ ምሁር ነበሩ። ብዙውን እድሜያቸውን የጨረሱት በኢትዮጵያ ፖለቲካ እና በእስር ቤት ውስጥ ነው። አሜሪካ ከገቡ በኋላ በ20 ግዛቶች እየተዘዋወሩ ኖረዋል። በቅርቡ ባሳተሙት የ”ትዝታ...
View Articleተደናቂ ለሆነ የፍትሕ አገልግሎት ስለ ተሰጠ ሽልማት ( ዓለም አቀፍ ሕብረት ለፍትሕ ጋዜጣዊ መግለጫ)
ዓለም አቀፍ ሕብረት ለፍትሕ – የኢትዮጵያ ጉዳይ ተደናቂ የሆነ የፍትሕ አገልግሎት በመፈጸማቸው ከዚህ ቀጥሎ ስማቸው ለተዘረዘሩት ሽልማት ያበረከተ መሆኑን ይገልጻል፤ 1ኛ/ ቀሲስ/ዶር. ምክረ-ሥላሴ ገብረ አማኑኤል፤በፋሺሽት ኢጣልያ የኢትዮጵያ ወረራ ዘመን ስለ ነበረው የቫቲካን ሚና ግንዛቤ እንዲገኝ በደረሱት...
View Articleአቶ በረከት ከጢረት አመራር ተወግዶ በአቶ አህመድ አብተው ተተካ
አቶ አህመድ አብተው (ሳተናው) ጥረት የኮርፖሬት, የአማራ ብሔራዊ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ብአዴን) ጋር ግንኙነት አንድ ስጦታ ኩባንያ, የዳይሬክተሮች ቦርድ ከሁለት አሥርተ ዓመታት በፊት ከተመሰረተበት ጊዜ ጀምሮ ለመጀመሪያ ጊዜ በራሱ አናት ላይ የዘቦቹ ለውጥ አድርጓል. አቶ በረከት ስምዖን, አርበኛ መሪ እና የብአዴን...
View Articleበተለያዩ የአማራ አካባቢወች የመሰሪት ድንጋይ ተቀምጦላቸው የውሀ ሽታ ሁነው የቀሩ 47 ፋብሪካዎችና የልማት እቅዶች
ባለፉት አመታት በተለያዩ የአማራ አካባቢወች የመሰሪት ድንጋይ ተቀምጦላቸው የውሀ ሽታ ሁነው የቀሩ 47 ፋብሪካዎችና የልማት እቅዶች ለመጥቀስ ያህል; 1ደብረ ማርቆስ ከተማ – በኤሌክትሪክ የሚሰራ የመኪና ፋብሪካ – በድያስፓራ ነገር ግን ተከልክሏል 2 . ደሴ – ቴሪሽየሪ ሆስፒታል 3. ወልደያ – የጅንስ አልባሳት...
View Article