Quantcast
Channel: Amharic News – Medrek
Browsing all 2265 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የማለዳ ወግ … ልጆቿን ያጣችው ቢሸፍቱም አለቀሰች ! [ነቢዩ ሲራክ]

* ተቃውሞን በጠመንጃ ለመግታት አይቻላችሁም * መግደል ይቁም ! ከረፋድ ጀምሮ የታዬ ፣ የተሰማው ሁሉ ሰቅጠጭ ግፍ ለማመን ያስቸገረኝ ግን የሆነ እውነት ነው … ለማመን ከቸገረኝ ካልኩት በተከታታይ ከደረሰኝ መረጃ እንዲህ የሚል ይገኝበታል ” …በዓሉ ከተጀመረበት ከጠዋት ጀምሮ የተቃዋሞ ድምጽ ነበር ፣ ፓሊስ አካባቢውን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ቪዲዮ… ዛሬ በሻሸመኔ ህዝቡ ለተቃውሞ ወጥቶ በአደባባይና በየቀበሌው ከታጣቂ ኃይል ጋር ተፋጦ ይገኛል

ሁን ባለው ቁጥር ከ295 በላይ ሰዎች በቢሾፍቱ ተረሽነዋል፡፡ 120 አስክሬኖች ወደ ቢሾፍቱ ሆስፒታል ሲሄዱ 175 የሚሆኑት አስክሬኖች ወደ አዲስ አበባ ተጭነዋል፤ወደ ቢሾፍቱ ሀይቅ ውስጥ ከአስለቃሽ ጪስ እና ከጥይት ሸሽቶ የሰጠመ ህዝብ ቁጥር ብዛት ግን ገና አልታወቀም፡፡ በሻሸመኔ ህዝቡ ለተቃውሞ ወጥቶ በአደባባይና...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጅብ በማያውቁት ሃገር ሄዶ ቁርበት አንጥፍሉኝ አለ [ገብረመድህን አርአያ]

ኢትዮሚዲያ በ26/09/2016 ከግደይ ዘርአፅዮን ጋር ያካሄደውን ቃለ ምልልስ አንብቤዋለሁ። ግደይ ዘርአፅዮንን የማውቀው ገና ትግሉ ሳይጀመር በፊት ነው። ግደይ በጥሩ ቤተሰብ ያደገ ግለሰብ ነው። ትገሉ ሳይጀመር በመስከረም 1967 አዲስ አባባ ውስጥ ማገበትን መሰረቱ። የመሰረቱትም አረጋዊ በርሄ፣ ገደይ ዘርአፅዮን፣...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ቶክሱ ከመጀመሩ በፊት ሁሉንም ጋዜጠኞች ከአካባቢው ለቀው እንዲወጡ ከተደረገ በኃላ የቶክስ ድምፅ ና የህዝቦች ዋይታ ና...

የጀርመን ሬድዮ ጣቢያ ጋዜጠኛ ከምሽቱ አንድ ሰአት ላይ ስለተከሰተው ነገር ሲናገር ትናንት ማታ የነበረውን እና ዛሬ ጧት ከግርግሩ በፊት የነበረው ሰላም ተቃውሞ የነበረ እንደነበርና ነገር ግን ግርግሩና ቶክሱ ከመጀመሩ በፊት ሁሉንም ጋዜጠኞች ከአካባቢው ለቀው እንዲወጡ መደረጉንና ጋዜጠኞቹ ከመሄዳቸው ወዳው የቶክስ ድምፅ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢሬቻ በዓል በማክበር ላይ በነበሩ የኦሮሞ ወገኖቻችን ላይ የደረሰውን ጭፍጨፋ ለማውገዝ የግድ ኦሮሞ መሆን አይጠበቅም፡

ያሳዝናል፤ ያናድዳል፡፡ ለነጻነት በሚደረግ ትግል የንጹሐን ዜጎች ሞት የሚጠበቅ ቢሆንም ባዶ ቄጠማን በእጃቸው ይዘው ከአምላካቸው ለአገራቸው ሰላም ሲለምኑ በነበሩ ሰዎች ላይ ይህን ዓይነት መቅሰፍት ሲወርድ በምን ቃል መግለጽ ይቻላል? በዚህች አገር ላይ በዓልን በፌሽታና በደስታ እንዲያከብሩ የተፈቀደላቸው ከተከዜ ማዶ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በዛሬው የኢሬቻ በዓል በተፈጠረው ግጭት በመቶዎች የሚቆጠር ህይወት መጥፋቱን ኦፌኮ አስታወቀ

ጽዮን ግርማ/ VOA በቢሾፍቱ ሆራ አርሰዲ ኃይቅ ሊከበር በዝግጅት ላይ የነበረውና ከኦሮሞ ክብረ በዓሎች አንዱ የሆነው እሬቻ በዓል ተስተጓጉሏል፤ በግጭትና በትርምሱ ወቅት ብዙ ሕይወት መጥፋቱና በአካልም ላይ ብዙ ጉዳት መድረሱ ተነግሯል፡፡ ዋሽንግተን ዲሲ — በቢሾፍቱ ሆራ አርሰዲ ኃይቅ ሊከበር በዝግጅት ላይ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሕዝብ አቆጣጠር አሁን ሁሉም ነገር አበቃ

ዛሬ ጨለሞ ዋለ። ዛሬ አገር ማቅ ለበሰች። ዛሬ የሆነውን ማመን ይከብዳል። ቄጤማና ቅጠል ይዘው የወጡ ሰላማዊ ዜጎች በጅምላ ተረሸኑ። “Down! Down! Woyane … Down! Down TPL! …” በማለት ቁጣውን የገለጸ ሕዝብ እገዛሃለሁ በሚለው የትግራይ ህዝብ ተገንጣይ ቡድን (በህወሃት) ተጨፈጨፈ። ከአየርና...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ትናንት #ደባርቅ ላይ በአጋዚ የተገደለው ወጣ #ሰለሞን_ገብሬ (በቅፅል ስሙ አለፋው)

ከአክሱም ዩኒበርሲቲ የተመረቀው ወንድማችን ህወሃት በአማራ ህዝብ ላይ በከፈተው የጥፋት ዘመቻ ሰለባ ሆነ። ደባርቅ ላይ አንድ ሰው ለመያዝ 7 ከባድ መሳሪያ ይዘው ከተማዋን ሲያሸብሩ እንደነበር የቅርብ ጊዜ ትዝታ ነው። ደባርቅ በመከላከያ ሰራዊት ተወራለች #AmharaResistance

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በቢሻፍቱ ህይወታቸው በግፍና በጭካኔ ካለፈት መቶዋች መካክል የሚከሉት እህቶቻችን ይገኙበታል [ግርማ ካሳ]

ኢሬቻ በኦሮሞዋች ባህል የምስጋና ቀን ነው። ሰው የተሰበሰበው ቄጤማ ይዞ ዋቆ የሚሉትን አምላካቸውን ለማመስገን ነበር። ግን እዚያ ነፍሰ ገዳይ አጋንንት ጠበቃቸው። ደርግ ስልጣን ሲይዝ አምስት አመቴ ነበር። በደርግ ጊዜ ያደኩኝ ነኝ ማለት ይቻላል። በአንድ ቀን ብዙ ሰው ሲገደል ሰምቼም አይቼም አላውቅም። ይኸው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የቢሾፍቱው እልቂት የህወሓት መቀበሪያ ጉድጓድ ቁፋሮ ነው!!! [ከአርበኞች ግንቦት 7 መግለጫ ]

መስከረም 22 ቀን 2009 ዓ.ም. ከአርበኞች ግንቦት 7 ዛሬ መስከረም 22 ቀን 2009 ዓም ዓመታዊ ባህላዊ የእሬቻ በዓል ለማክበር በሚሊዮን የሚገመት ሕዝብ ቢሾፍቱ (ደብረዘይት) ከተማ የሚገኝ ሀይቅ ዳር ተሰባስቦ ነበር። በበዓሉ ትውፊት መሠረት ለፈጣሪ ምሥጋና ለማቅረብ ብዙዎች ቄጠማ፣ ለምለም ሳርና አበባዎችን ይዘው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሕዝባዊው አመጽ በአምቦ፣ በጊንጪ፣ በሸኖ፣ በመቂ፣ በባሌ ሮቤ፣ በደንቢ ዶሎ፣ በቄለም ወለጋ፣ በም ዕራብ ሸዋና በሌሎችም...

ትግራይ ነጻ አውጪ መንግስት ትናንት በቢሾፍቱ የ እሬቻን በዓል ለማክበር በወጡ ንጹሃን ላይ በሂሊኮፕተር እና በመትረየስ የታጀበ የዘር ማጥፋት ከፈጸመ በኋላ በተለያዩ ከተሞች ሕዝባዊ አመጹ እንደገና ተቀጣጠለ:: መረጃዎች እንደጠቆሙት በአምቦ፣ በጊንጪ፣ በሸኖ፣ በመቂ፣ በባሌ ሮቤ፣ በደንቢ ዶሎ፣ በቄለም ወለጋ፣ በም...

View Article

ኃይለማርያም ደሳለኝ ሲዋሹ ምንም ጥይት አልተተኮሰም ይላሉ – ፎቶው ግን ይናገራል

Enter your email address to follow this blog and receive notifications of new posts by email. Join 8,284 other followers

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“አሁን ደም ተቃብተናል፤ ዕርቅ የለም፤ ሌላ ሳይከተል ልቀቁልን”፤ “ከህወሃት ጋር ድርድርና እርቅ ብሎ ነገር የለም”...

ኦሮሚያ ብቻ ሳትሆን ድፍን አገርን ማቅ ያለበሰው የጅምላ ጭፍጨፋ እያደር አጥንት የሚያደቅ መረጃ እየወጣበት ነው። ህወሃት የእርቅ መንገዶችን በሙሉ አሟጦ የቀበረበት ይህ “ይቅርታ የሌለው ወንጀል” እስካሁን የ678 ንጹሃንን ህይወት አጥፍቷል። የትዳር ጓደኛውን አስከሬን በግል ተሽከርካሪ ጭኖ እያነባ ወደ ቤተሰቡ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሕወሓት የማይወድቅባቸው የትግል ሥልቶች (ነፃነት ዘለቀ)

ፃነት ዘለቀ ባሳለፍነው እሁድ በደብረ ዘይት የእሬቻ በዓል አከባበር ላይ በአጋዚ የወያኔ ቅልብ ጦር ሕይወታቸውን ያጡ ወገኖቻችንን ነፍስ እግዚአብሔር ይማርልን፤ ከዚህች ዘግናኝ ቀን በፊትም ሆነ በኋላ በተለያዩ የሀገራችን አካባቢዎች በዚሁ የወያኔ ጦር ያለቁና ወደፊትም የሚያልቁ ወንድም እህቶቻችንንና ልጆቻችንን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Prosopis Juliflora = ወያኔ

አደገኛ አረም ነው። በእንግሊዝኛ “መስኪት”፤ በሳይንሳዊ ስሙ ደግሞ “ፕሮሶፒስ ጁሊፍሎራ” ተብሎ የሚታወቀው ይኸው ጠንቀኛ የዛፍ አረም ስረ መሰረቱ ሰሜንና ሴንትራል አሜሪካ ውስጥ ነው። መስኪት በርካታ ዝርያዎች ያሉት ሲሆን ኢትዮጵያ ዉስጥ የተራባው አንዱ ብቻ ነው። ኢትዮጵያ ዉስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ የታየው በአሚባራ...

View Article


ተቃውሞ በጅማ ዩኒቨርሲቲ – መስከረም 25፣ 2009 | Protest at Jimma University | October 5, 2016

Enter your email address to follow this blog and receive notifications of new posts by email. Join 8,284 other followers

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለህወሃትና አገልጋዮቹ “አንቱታን” ነፈግን

የኢትዮጵያ ልዩ መጠሪያዎች ከሚባሉት መካከል “ሰው አክባሪነት” አንዱ ነው፡፡ በበርካታው የአገራችን ባህል ሰዎች በዕድሜያቸው የአንቱነትን ማዕረግ ይጎናጸፋሉ፡፡ ሌሎች ደግሞ በሥራቸው፣ በሙያቸው፣ በሕዝብ ዘንድ ባላቸው ከበሬታ ይህ የአንቱነት ማዕረግ ይሰጣቸዋል፡፡ በዕድሜያቸው በጣም ልጆች የሆኑ እንኳን ባላቸው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አዲስ አበባ ተቆላልፋለች

ወቅታዊ ሪፖርታዥ በሳምንቱ መግቢያ የአውሮፓ ህብረት በኢትዮጵያ ብሄራዊ እርቅ እና ድርድር እንዲደረግ ጥሪ ማድረጉ ይታወሳል። አምስቱ የሕወሃት ቁንጮዎች ትእቢት የተሞላበት ምላሽ ነው የሰጡት። ከድርድር ይልቅ ከሕዝብ ጋር ጦርነት መግጠምን መርጠዋል። አብዛኛው የፖሊስ እና የሃገር መከላከያ ሰራዊቱ “ሕዝብ ላይ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢሬቻ የጅምላ ጭፍጨፋ ሃውልት እንዲሰራ ሃሳብ ቀረበ

የትግራይ ህዝብ ከማን አገዛዝ ነጻ እንዲወጣ እንደሚፈለግ በውል ባይታወቅም ራሱን “የትግራይ ህዝብ ነጻ አውጪ ግንባር” የሚለው ህወሃት በቢሾፍቱ ሰላማዊ ዜጎች ላይ ያካሄደው የጅምላ ጭፍጨፋ የሚዘክር ሃውልት እንዲቆም ሃሳብ መቀረቡ ተሰማ። የኢሬቻን ክብረ በዓል ለማክበር የተሰባሰቡ የኦሮሞና የሌሎች ቦታዎች ተወላጆች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

መሬቱ

ጥምል እየዞረ በሰማዩ ማገር በመሬቱ ዙሪያ ዕውነት የሚናገር ጠባሳው ያልጠፋ የታሪክ አሻራ መሬቱ መሰለኝ ጠላት የሚያፈራ። አገር በቀል ይሁን የሰው አገር ባዕዳ ዐይን እየማረከ የሚጋብዝ እንግዳ ከጥንት ጀምሮ እንደ እሚታወቀው ጠላት የሚያፈራ ለምለሙ መሬት ነው። ለምለሙ መሬት ነው ጦርነት አብቅሎ ቤት አልቦ ያስቀረኝ...

View Article
Browsing all 2265 articles
Browse latest View live