የአዲስ አበባ ከተማን ህዝብ ራሱን በራሱ የማስተዳደር መብት የሚጥስ አዋጅ አጥብቀን እንቃወማለን!!! (ሰማያዊ ፓርቲ)
የአዲስ አበባ ከተማን ህዝብ ራሱን በራሱ የማስተዳደር መብት የሚጥስ አዋጅ አጥብቀን እንቃወማለን!!! ከሰማያዊ ፓርቲ ብሔራዊ ሸንጎ የተሰጠ መግለጫ ህወሀት/ኢህአዴግ በ100 ፐርሰንት አሸንፊያለሁ ብሎ ባወጀ ማግስት በመላ ሀገራችን በሁሉም አቅጣጫ እንደየአካባቢው ተጨባጭ ሁኔታ የነፃነት፣ የእኩልነትና የዴሞክራሲ ጥያቄን...
View Articleሕወሃት እንደ ኳስ የሚጫወትባቸው የኦሮሞ ልሂቃን – አበበ ቤርሳሞ
ሁሉም ባይባሉ አብዛኞቹ አዲስ አበባ ያልተወለዱና ያላደጉ ሰዎች ያሉበት፣ የሚኒስተሮች ምክር ቤት፣ በአዲስ አበባና ኦሮሚያ ዙሪያ ረቂቅ አዋጅ አዘጋጅቶ ለፓርላማው አስተላልፏል። አዋጁ በአዲስ አበባና በኦሮሚያ ክልል መካከል ሊኖረው ስለሚገባ የኢኮኖሚ፣ የግብር፣ የልማት ግንኙነቶችን ባለፈ በከተማዋ አስተዳደር ጣልቃ...
View Articleየግዮን ድምጽ ከዶ/ር አፈወርቅ ተሾመና ከምስጋናው አንዱ አለም ጋር “ዐማራ ትላንትና እና ዛሬ እንዲሁም ነገ!” – የግዮን...
የግዮን ድምፅ በሚል ርዕስ ስር የአማራ ህዝብ እያደረገ ስላለው ትግል ጥልቅ ውይይት አድርጓላ። ከዚህ በታች ውይይቱን እንድታዳምጡ እንጋብዛችኋለን። The post የግዮን ድምጽ ከዶ/ር አፈወርቅ ተሾመና ከምስጋናው አንዱ አለም ጋር “ዐማራ ትላንትና እና ዛሬ እንዲሁም ነገ!” – የግዮን ድምፅ appeared first on...
View Articleራስ እምሩን በተመለከተ፤
የኢትዮጵያ አርበኞች ቀን ሚያዚያ 27፤2009 የተከበረበትን ዕለት ምክንያት በማድረግ ጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ በዕለቱ (May 5, 2017) “የኢትዮጵያ አርበኞች ውለታና የባንዳዎች ዕዳ!” በሚል ርዕስ አንድ ጽሁፍ ለኅትመት አቅርቦ ነበር፡፡ የጽሁፉ ዓላማ በዚህ መልኩ ቀርቦ ነበር፤ “በየዓመቱ ሚያዝያ 27 የሚከበረው...
View Articleሕወሃት እንደ ኳስ የሚጫወትባቸው የኦሮሞ ልሂቃን! (አበበ ቤርሳሞ)
ሁሉም ባይባሉ አብዛኞቹ አዲስ አበባ ያልተወለዱና ያላደጉ ሰዎች ያሉበት፣ የሚኒስተሮች ምክር ቤት፣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት በአዲስ አበባና ኦሮሚያ ዙሪያ ረቂቅ አዋጅ አዘጋጅቶ ለፓርላማው አስተላልፏል። አዋጁ በአዲስ አበባና በኦሮሚያ ክልል መካከል ሊኖረው ስለሚገባ የኢኮኖሚ፣ የግብር፣ የልማት ግንኙነቶችን ባለፈ በከተማዋ...
View Articleኅልውናዋ በማኅበረሰቦች ግጭት የተንጠለጠለ የሕወሓት ነፍስ – ምሕረት ዘገዬ
ሰሞነኛው ሕወሓታዊ የዕውር ድምብር እንቅስቃሴ ብዙ ነገሮችን እንዳስታውስ አድርጎኛል፡፡ እውነቱን ለመናገር ይህንን አዲስ አበባን ለኦሮሞ የመስጠት ጉዳይ በዩቲዩብ ስመለከት ከመደንገጥም አልፌ ከሦስት ቀናትም በኋላ አሁን ድረስ ላልተወኝ ራስ ምታት መጋለጤን ልደብቅ አልፈልግም፡፡ የዕብድ ሥራም አንዳንዴ ያስደነግጥና...
View Articleአክራሪ የኦሮሞ ብሄርተኞች አማራን እና አዲስ አበባ በሚመለከት ያላቸው አመለካክት – ፎረም 65
አክራሪ የኦሮሞ ብሄርተኞች አማራን እና አዲስ አበባ በሚመለከት ያላቸውን አቋም ከዚህ በታች ያለውን አዳምጣችሁ ተረዱ። የአማራን ሕዝብ ወደፊት ምን እየጠበቀው እንደሆነ ከዚህ በላይ የማንቂያ ደወል የለም!! የማንቂያ ደወል! አማራ ነኝ የሚል ሁሉ ሊያዳምጠው የሚገባ – ዶ/ር ጸጋዬ አራራሳ የሚባል አክራሪ የኦሮሞ...
View Articleአዲስአበባችን ከታሪክ እና ከህግ አንፃር ስትዳሰስ [ ቬሮኒካ መላኩ]
1~ ታሪክ ምን ይላል? ታላቁ የፍልስፍና ራስ ሶቅራጠስ ከሺህ አመታት በፊት “እኔ የማውቀው አለማወቄን ነው” በማለት አለማወቅን ለማወቅ የሚታትር የብርቱ ሰብዕና ባለቤት እንደሆነ አስተምሮን አልፏል። የኦሮሞ አንዳንድ ልሂቃንን ስመለከት እንደው የማያውቁትን ለመናገርና ለመፃፍ ድፍረታቸውና መጣደፋቸውን ስመለከት...
View Articleበጣም አዝናለሁ ሁሉም የሕዝብና አገር ጠላት የሚዘውረው ሆነ! – ሰርጸ ደስታ
ዛሬ ምንም መጻፍ አልፈለኩም፡፡ “አክራሪ የኦሮሞ ብሄርተኞች አማራን እና አዲስ አበባ በሚመለከት ያላቸው አመለካክት” የሚል ጽሁፍ ሳንብ በውስጡ ፍጹም ሆን ተብሎ ሕዝብን ግራ ለማጋባት የተቀመረ ጽሁፍ እንደሆን አየሁት፡፡ አሁን እየቸገርን ያለው አክራሪ ኦሮሞ ሳይሆን ከዚህ በከፋ የአክራሪ አማራዎች ፕሮፓጋንዳ ነው፡፡...
View Articleአሳዛኝ ዜና…በእስር ቤት ስጋውን በሙሉ ከጥቅም ውጭ ያደረጉት የጎንደሩ አበበ ቀስቶ ለቀዶ ጥገና ህክምና ሆስፒታል ገባ
አበበ ቀስቶ በእስር ቤት ስጋውን በሙሉ ከጥቅም ውጭ ያደረጉት የጎንደሩ አበበ ቀስቶ ለቀዶ ጥገና ህክምና ሆስፒታል መግባቱን ሰማሁ ። ብዙዎች አስር የእጁ እና እግሩ ጥፍር በጉጠት የተነቀሉበት ጄሮው በሰደፍ እና በጥፊ ተደብድቦ ከጥቅም ውጭ የሆነውን ከአመት በላይ መጥፎ ጠረን ያለውን ሽታ የሚያመነጩት ፣።የዘር ፍሬው...
View Article” ነጭ ኑግ ጥቁር ወተት ውለዱ ” 25 አመታት የሌላውን ሁሉ ውጣ የማትጠረቃው ክልል! ! [ቬሮኒካ መላኩ]
ትናንት ነበር ሌላም ጊዜ እንደማደርገው ለአመታት የጆሮዬ ጓደኛ የሆነውን የአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ ሰአቱን ጠብቄ ከፍቸው ነበር። የእለቱ የራዲዮ ፕሮግራሙ አስተዋዋቂ ” አድማጮቻችን በዛሬው የፕሮግራማችን ሁለተኛ ክፍል ላይ ኢትዮጵያ በኤርትሪያ ላይ የምትከተለው ፖሊሲ በትግራይ ክልል እየፈጠረ ያለውን ችግር የሚያስረዱ ሁለት...
View Articleየሚኒስትሮች ምክር ቤት ባወጣው የኦሮምያ ልዩ ጥቅም ረቂቅ አዋጅ ላይ የ EDF አቋም መግለጫ
ከዚህ በታች ባለው ሣጥን ውስጥ የኢሜይል አድራሻዎን ያስገቡና “Subscribe” የሚለውን ይጫኑ፡፡ Enter your email address to receive notifications of new posts by email. Join 447 other subscribers Email Address
View Articleሕገመንግሥቱ የፀደቀው በቀጥታ ሕዝቡ ወስኖበት ሳይሆን በተወካዮች ነው – ዶ/ር ነጋሦ ጊዳዳ
በህወሓት ትዕዛዝና አርቃቂነት በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ የተጫነውን “ሕገ መንግሥት” “አርቃቂ” ኮሚሲዮን በሊቀመንበርነት የመሩት ዶ/ር ነጋሦ ጊዳዳ “ከዚህ በፊት ህገ መንግስቱን ስናፀድቅ ህዝቡ በቀጥታ አልወሰነበትም፡፡ በተወካዮች በኩል ነው የወሰነው” በማለት ከሌሎች አዲስ አድማስ ቃለ meጠይቅ ካደረገላቸው ግለሰቦች...
View Article“ዘውጌኝነት” እና “ዘውግ-ዘለልነት”…? [ከጉራጌ ምን እንማራለን?]
ለብዙዎቹ ችግሮቻችን ፍቱን መድኃኒት አድርጌ የምወስደው፣ ጉዳዩን በዘመን ቁመት እና በዓለም ሕዝቦች ታሪክ አግድም መመልከት ነው። ዓለም በበቂ ሁኔታ የምንማርባቸው ስኬቶች እና ውድቀቶች አሏት። ዘውጌኝነት፣ ብሔርተኝነት እና ዜግነት የመሳሰሉትም የብቻችን ጉዳዮች አይደሉም። ዓለም በየፈርጁ የዳከረችበት እና...
View Articleየተማሪዎች ዕውቀት ደረጃ “150 ዓመታት ወደ ኋላ” ቀርቷል!
“የትምህርት ጥራቱ እጅግ አሳፋሪ ደረጃ ላይ ደርሷል” ዶ/ር መስፍን “ከኮሌጅ ተመርቀው 7ኛና 8ኛ ክፍሎችን ለማስተማር ዝግጁ ከሆኑ መምህራን የ12ኛ ክፍል ፈተናን ብቻ ሳይሆን የ8ኛ ክፍል ፈተና ማለፍ አልቻሉም” “የኢትዮጵያ 7ኛና 8ኛ ክፍል ተማሪዎች አስተሳሰብ፣ አሜሪካ፣ ሲንጋፖርና መሰል አገራት የ1ኛ ክፍል...
View Articleመጤው በነባሩ ፍቃድ የሚኖር ከሆነ አዲስ አበባ የአገዎች ናት (ከሸገር ራዲዮ የተወሰደ
የሚኒስተሮች ምክር ቤት በአዲስ አበባ ዙሪያ ረቂቅ አዋጅ ለፓርላማው አስተላልፏል። በዚህ ረቂቅ ሕግ ዙሪያ ተወዳጇ የሸገር ራዲዮ (ሸገር ካፌ) አዘጋጅ መአዛ ብሩ ኢሕአዴግ ስልጣን ከጨበጠ ጊዘ ጀምሮ በአዲስ አበባ ዙሪያ የወጡ የተለያዩ ህጎችን አብዶ ከሚባሉ የሕግ መንግስት ጠበብት እንግዳ ጋር ለመድሰሰ ሞክራለች። በቃለ...
View Articleከባዶ ጣሳ ወደ ተቀደደ ጣሳ – አዲስ አበባ ወደ ፊንፊኔ! – ታሪኩ አባዳማ
የብሔር/ብሔረሰቦች መብት ይከበር ብሎ የተነሳው ኮምኒስታዊ የተማሪ እንቅስቃሴ በትግራይ በኩል ብሔረሰባዊ የትጥቅ ትግሉን በተሳካ ሁኔታ ካገባደደ በሁዋላ መንደሮችንና ከተሞችን ሳይቀር በዘር ግንድ ላይ በተሰመረ ድንበር ክልል (አጥር) ገድቦ አገሪቱን ወዳልታወቀ ጥፋት አቅጣጫ ይዟት መጓዙን ቀጥሏል። ለወያኔ ሹማምንት እና...
View Articleየአፍሪካ ሕብረት ለሁለት የቀድሞ የኢትዮጵያ መሪዎች መታሠቢያ ሃውልት ሊያቆም ነው
29ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ለቀድሞ የኢትዮጵያ መሪዎች ለቀዳማዊ ኃይለሥላሴና ለጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ የመታሰቢያ ሃውልት እንዲቆምላቸው መወሰኑ – ተገልጿል፡፡ አዲስ አበባ — ለአፍሪካ አንድነት ድርጅት መመስረት እንዲሁም ለአፍሪካ ሕብረት መጠናከር በየወቅቱ ላደጉት ከፍተኛ አስተዋፅዖ ነው...
View Articleየአዲስ አበባ ባለቤትነት ጥያቄ፣ ኦነግ፣ ወያኔና የራስ ገዝ (የፌዴራል) ሥርዓት ክሽፈት! – ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው
ዛሬ ልብ ብላቹህ ተከታተሉኝ፡፡ የችግሩን መንስኤና መፍትሔ እንዲገባቹህ አድርጌ ለመናገር እሞክራለሁ፡፡ በዚህ ጉዳይ ላይ በተደጋጋሚ ጽፌበታለሁ፡፡ ጅማ ዩኒቨርሲቲ በመሠረተብኝ ክስ ለእስር የተዳረኩትም ከዚህ ጉዳይ ጋር በተያያዘ 2006ዓ.ም. መጋቢት ወር ዕንቁ መጽሔት ላይ በጻፍኩት ጽሑፍ ነው፡፡ የኦሮሞ ዐመፅ...
View Articleእምቦጭ አረም በቪክቶሪያ ሐይቅ፤ – ሙሉቀን ተስፋው
የእምቦጭ አረም በአፍሪካ ትልቁ የሆነውን የቪክቶሪያ ሐይቅ መውረር የጀመረው በ1980ዎቹ ሊሆን እንደሚችል ይገመታል፡፡ የእምቦጭ አረም (Water hyacinth) ከ1992 እስከ 1998 ባለው ጊዜ የቪክቶሪያ ሐይቅን ቀላል የማይባል ክፍል መሸፈን ችሎ ነበር፡፡ በ1998 እ.ኤ.አ ከ20 ሺህ ሔክታር በላይ (77 ስኩየር...
View Article