እኛ የተባበሩት አሜሪካ ሕዝብ፣ ፍጹም የሆነ ሕብረት ለመመሥረት፣ ፍትህን ለማስፈን፣ የሀገር ውስጥ ጸጥታን ለማስከበር፣ የጋራ መከላከያን ለመገንባት፣ አጠቃላይ ደኅንነትን ለማሳደግና የነጻነትን ፀጋ ለራሳችንና ለሚመጣው ትውልድ ለማረጋገጥ ወስነን፣ ይህንን የተባበሩት አሜሪካ ሕገ መንግሥት መስርተናል።
የዚህ መግቢያ ጽሁፍ ቁልፍ ቃል “እኛ የተባበሩት አሜሪካ ሕዝብ…” የሚለው ነው። “እኛ የአሜሪካ ክፍለ ግዛቶች” ሊል ይችል ነበር። ይህም የትብብሩን አንቀጽ (Article of Confederation) ብዙ ይመሳሰለው ነበር። “እኛ ሕዝብ” የሚለው፣ ፕሬዝደንት ሊንከልና ሰሜናውያኑ፣ ደቡባውያኑን ወደ ውህደቱ ለመመልስ የተጠቀሙበት ቃል ነው። ክርክራቸውም ማንኛውንም ክፍለ ግዛት የመገንጠል መብት የለውም ከሚል እምነት የመነጨ ነበር። ይህች አገር የሁሉንም አሜሪካኖች ትብብር
[ሙሉውን ትርጉም በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ]
—————-////—————-
The post የአሜሪካ ሕገ መንግሥት – ተርጏሚ: ዶ/ር ከፋል ገብረጊዮርጊስ appeared first on ሳተናው: Ethiopian Amharic News | Breaking News 24/7: Your right to know!.