ሕጋዊው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ወቅታዊ የአገራችንን ሁኔታ አስመልክቶ መግለጫ አውጥቷል። ሲኖዶሱ በዚህ መግለጫው አምባገነኑ የወያኔ አገዛዝ መብታቸውን በህጋዊ መንገድ የጠየቁ የኦሮሞ ኢትዮጵያውያን ላይ እያደረሰ ያለውን ጭፍጨፋ በጥብቅ አውግዟል። ከዚህም በተጨማሪ ሲኖዶሱ ወያኔ የአገራችንን መሬት ለባዕዳን አሳልፎ መስጠቱንና …
The post ወቅታዊ የአገራችንን ሁኔታ አስመልክቶ ከሕጋዊው ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ appeared first on Medrek.